ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ ከየካቲት 25 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አማካሪ ሆነው ተሾሙ፡፡ፕሮፌሰር አንድርያስ ለስምንት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ሲመሩት ከነበረው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መልቀቃቸውን ከትናንት በስቲያ ለዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ በጻፉት ደብዳቤ አስታውቀዋል፡፡ ፕሮፌሰር አንድርያስን ይተኳቸዋል ከተባሉት ግለሰቦች መካከል የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አድማሱ ፀጋዬ ዋነኛው ናቸው፡፡ Continue reading “ፕሮፌሰር አንድርያስ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ አማካሪ ሆኑ”

Advertisements