ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ላስ ቬጋስ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም በቀጥታ www.KRLV1340AM.com ያዳምጡ።


//  ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ላስ ቬጋስ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም በቀጥታ www.KRLV1340AM.com ያዳምጡ።በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# (ከዜናዎች ጥቂቶቹ ፣ አላሙዲ ከኢትዮጵያ ያመረቱትን በገፍ ለአገራቸው ሳውዲ አረቢያ ገበያ ሊያቀርቡ ወሰኑ፣ በውጭ ያለው ኢትዮጵያዊ የወገኑን ገዳዮች በቃ ብሎ እንዲያባርር ተጠየቀ፣በሊቢያ ያሉ ኢትዮጵያውያን በውጭ ያለው ወገናቸው እንደ መንግስት ችላ እንዳይላቸው ጠየቁ፣በአዲስ አበባ ፍንዳታ ደረሰ ቀደም ብለው ነዋሪዎች መንግስት ሊያፈነዳ ይችላል ብለው ስጋታቸውን ገልጸው ነበር የሚሉና ሌሎች ዘገባዎችም ተካተዋል። በቃለ መጠይቅ ከድማጻዊ ዳዊት መኮንን(አኑፌን ጂራ) ጋር በወቅታዊ ጉዳዮችና በአዲሱ ነጠላ ዜማው ላይ ቆይታ አድርገናል።የሊቢያን አክራሞትም ቃኝተናል።

Link to file:   http://rcpt.yousendit.com/1080416565/cd4cb2fc0a9e66fca8c1a58ab07c7d25

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close