የሊቢያ ጉዳይ ጉባኤ በለንደን እና ድብደባዉ

የጉባኤዉ አስተናጋጆች እንዳሉት በጉባኤዉ ላይ የአርባ ሐገራት ተወካዮች፥ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት ተጠሪዎች ይካፈላሉ።

የተጣማሪዎቹ ሐገራት ጦር በሊቢያ ላይ የሚያደርገዉን የአዉሮፕላንና የሚሳዬል ድብደባ እንደቀጠለ ነዉ።የኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊና የተቃዋሚዎቸዉ ታማኞች የሚያደርጉት ዉጊያም አላባራም።ለንደን ዉስጥ ደግሞ ሥለ ሊቢያ የወደፊት ሁኔታ የሚነጋገር አለም አቀፍ ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል።የጉባኤዉ አስተናጋጆች እንዳሉት በጉባኤዉ ላይ የአርባ ሐገራት ተወካዮች፥ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት ተጠሪዎች ይካፈላሉ።የአፍሪቃ ሕብረት ግን በጉባኤዉ ላይ እንዲካፈል የቀረበለትን ጥያቄ አልተቀበለዉም ዝርዝር ዘገባውን ነገ እናቅርብላችኋለን

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close