በአፍሪካውያን እና የካሪቢያን መካከል የሚዘጋጅ ልዩ የባህል ዝግጅት የፊታችን አርብ በዩኒቨርሲቲ ኦፍ ችካጎ ይከናወናል

በመካከለኛው መራብ በሚገኘው የሰሜን አሜሪካ ማለትም በቺካጎ እና አካባቢዋ የሚገኙ አፍሪካውያኖችን እና የካሪቢያን ተወላጆችን የሚያካትት ልዩ የባህል ዝግጅት የፊታችን አርብ እለት ከሰአት በአካባቢው ሰአት አቆጣጠር ከ 6፡30 ጀምሮ  በዩኒቨርሲቲ ኦፍ ቺካጎ ለህዝብ በይፋ ይከፈታል በዚህ ልዩ ዝግጅት ማንኛውም አፍሪካዊም ሆነ አፍሪካ አሜሪካዊ እንዲሁም የካሪቢያን ተወላጅ የሆነ በሙሉ የሃገሩን ባህል ሊያጸባርቅ የሚችል ልዩ ልዩ የባህል ልብሶችን በመልበስ እና የባህል እቃዎችን ይዞ ባህሉን ማስተዋወቅ እንደሚችል ከአዘጋጆቹ የተጠቆመ ሲሆን በሌላም በኩለ ደግሞ የዚህ አዘጋጆች ባህላዊ ምግቦችን በማዘጋጀት እና የየሃገሩን የሰነ ቃል እና ስነጽሁፍ የፋሽን ትርኢት ሙዚቃ ዝግጅት እና የዳንስ ዝግጅት  ሌሎችንም በተጨማሪ ሊያቀርቡ እንደሚችሉ ገልጸዋል ። በየአመቱ የሚካሄደው ይሄው ልዩ ዝግጅት የዘንድሮው ከአምናው ለየት ባለ ሁኔታ የሚቀርብ ልዩ ዝግጅት ከመሆኑም በላይም የታሪክ አሻራ ያላት ኢትዮጵያ የዚህ ፕሮግራም ዝግጅት ዋነኛ አካል ነች በማለት በየትኛውም አካባቢ ሊኖሩ የሚችሉ ኢትዮጵያውያኖች በዚህ ልዩ ዝግጅት ተሳታፊ መሆን ይገባቸዋል ባህላቸውን ፣ እንግዳ አክባሪ ናቸው የሚባለውን እና የውበት መቅረዝ የተላበሱ ባህላዊ እሴቶቻቸውን ማቅረብ እና ማሳየት ይገባቸዋል በማለት ጥሪያቸውን ያስተላለፉ ሲሆን ቀጣዩ አመት ደግሞ ከዚህ በተሻለ ሁኔታ ተጠናክረን ለመቅረብ ሊያዘጋጀን ይችላል በማት የፕሮግራሙ ዳይሬክተር ገልጽዋል ።

Here’s the info about the cultural show. Thanks!

BROUGHT TO YOU BY THE AFRICAN AND CARIBBEAN STUDENTS ASSOCIATION (ACSA) at The University of Chicago. 

JOIN US and People from all over the world for what is set to be the BIGGEST and most EXTRAVAGANT CELEBRATION OF AFRO-CARIBBEAN CULTURE IN THE MIDWEST!!! 

This year we combine Native Touch II, our fashion show, with our annual Cultural Show for the biggest event ACSA has ever put on!

Dinner: 6:30pm-7:30pm
Show 7:30pm-9:30pm

FEATURING

TOP DESIGNERS IN CHICAGO
COMEDY
DANCE
POETRY
MUSIC
***and so much MORE! 

Tickets: $10.00
**WE ARE EXPECTING TO SELL OUT**
GET YOUR TICKETS NOW!!!!

DRESS CODE: Stylish, ***We recommend wearing your country’s traditional Attire***

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close