ህብር ሬዲዮ በዚህ ሳምንት ልዩ ዝግጅት በቃ በሚል መርሃግብር የተዘጋጀ ሳምንታዊ ፕሮግራም ይዞላችሁ ቀርቦአል !

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም በቀጥታ http://www.KRLV1340AM.com ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# (ከዜናዎች ጥቂቶቹ ፣ ጣሊያን ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ከሊቢያ ወደ አገሯ የገቡ ስደተኞችን ልታባርር ነው፣የአቶ መለስ በአባይ ላይ ይገነባል ያሉትን ግድብ እነ ግብጽ ባለቤት ይሁኑ ማለታቸው ቁጣ አስነሳና ሌሎችም ዘገባዎችም ተካተዋል። በቃለ መጠይቅ ከቬጋስ የበቃ አስተባባሪዎች ጋር ስለ መጭው የአቶ መለስ አስተዳደር የዲያስፖራ ስብሰባ ዙሪያ ቆይታ አድርገናል።

Link to file:   http://rcpt.yousendit.com/1085878275/4ea014468b7dba1251155d5aa5cd5fe8

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close