ይህ ህብር ሬድዮ ነው

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ( ከዜናዎች ኢትዮጵያ እነ አቶ መለስ ለግንቦት ሃያ በግዳጅም አንድ ሚሊዮን ሕዝብ ማሰለፍ አልቻሉም፣ የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሔራዊ ንቅናቄ ለግንቦት ሃያ የተቃውሞ ሰልፍ አላስፈላጊ መስዋዕትነት ለማስቀረት ሲባል አለመደረጉን ባልታሰበ ቀን በርካታ ሕዝብ ያሳተፈ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የማደራጀት ስራውን መቀጠሉን ገለጸ፣ በየመን አራት ኢትዮጵያውያን ተገደሉ፣ ከሰሃራ በታች ባሉ አገሮች የምግብ እጥረት አብዮት ሊያስነሳ ይችላል ተባለ የሚሉና ሌሎችም ተካተዋል። ቃለ መጠይቅ ከአቶ ነአምን ዘለቀ ጋር ተወያይተና የመሬት ዝርፊያውን በተመለከተም ሶስተኛና የመጨረሻ ክፍል ሪፖርት ተካቷል። ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.com ያዳምጡ።

Link to file: http://rcpt.yousendit.com/1135124887/7a1a7818f16508d194e0e71d013db662

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close