ይህ ህብር ሬድዮ


ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ( ከዜናዎች ኮ/ል መንግስቱ በዓለም አቀፉ ፍ/ቤት በወወንጀል ሳይጠየቁ ያመለጡበትን ሁኔታ የሚያሳይ ጥናት ቀረበ፣ የአርባ ምንጭ ተማሪዎች ጉዳት ያደረሱት ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቁ፣ከጋሞ ጎፋ የኦሮሞ ተወላጆችን ማባረር ተጀመረ፣የኦጋዴን ተወላጆች በአቶ መለስ አስተዳደር የሚፈጸመው የዘር ማጥፋት እንዲቆም አሜሪካ ዕርዳታዋን እንድታቆም ጠየቁ የሚሉና ሌሎችም ተካተዋል። ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን በቬጋስ የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር ሰብሳቢ ሰኔ 8 በከተማዋ ስለጠሩት ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ያብራራሉ፣ የሰኔ አንድ 1997 የግፍ ግድያ 6ኛ ዓመት መታሰቢያ ልዩ ፕሮግራምና አግራሞትን የሚያጭሩ ዘገባዎች  ተካተዋል።  ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.com ያዳምጡ።

Link to file:   http://rcpt.yousendit.com/1140939557/2d7c527740e70de527ea552afb4055c4

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close