ህብር ሬድዮ

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ( ከዜናዎች አሜሪካ ለአፍሪካ አምባገነኖች ግልጽ መልክት አስቀመጠች፣ የአዜብ መስፍን የአበባ እርሻ ጉዳት እያደረሰ ነው፣ከሽብር ጥቃት የተጠረጠረው ኢትዮጵያዊ ላይ ምርመራው ቀጥሏል የሚሉና ሌሎችም። ቃለ መጠይቅ ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር(ክፍል አንድ)ካሳሁንና አግራሞትን የሚያጭሩ ዘገባዎች እንዲሁም በአባይ ጉዳይ ላይ ልዩ ዘገባ አካተናል። ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.com ያዳምጡ።

Link to file: https://rcpt.yousendit.com/1152926505/ed6743438c6da25d965341ecbcd6addb

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close