ህብር ሬድዮ

ህብር ሬድዮ ፕሮግራም ዘወትር በ7፡00 ሰአት በላስቬጋስ የሰአት አቆጣጠር ስርጭቱን ያስተላልፋል ይህንን ፕሮግራም በቀጥታ በስልክም ሆነ በሬድዮ ሞገድ ማድመጥ የምትችሉ ሲሆን የአመለጣችሁ እና በሌሎች የአለማችን ክፍል ላላችሁትም በአፍሮ አዲስ የምናቀርብላችሁ መሆኑን እንገልጽላችኋለን ለምታቀርቡት አስተያየት ከልብ እያመሰገንን የመረጃ ሃይልነትን እኛ እና እናንተ በጋራ በመስራት ማሳየት እንችላለን አፍሮ አዲስ እና ህብር ሬድዮ ‘æ

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ( ከዜናዎች በየመን አንዲት ኢትዮጵያዊት ታረደች በርካቶች ተደፈሩ በውጭ ለሚገኘው ወገናቸው የድረሱልኝ ጥሪ አቅርበዋል፣ እነ አቶ በረከት በቪኦኤ ዶ/ር ብርሃኑና ሌሎች ተቃዋሚዎች እንዳይቀርቡ ጠይቀው ተቀባይነት አላገኘም፣ ሲፒጄ በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ሁኔታ እንዳሳሰበው ገለጸ የሚሉና ሌሎችም አሉ። ቃለ መጠይቅ ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር(ክፍል ሁለት)እና አግራሞትን የሚያጭሩ ዘገባዎች እንዲሁም በአባይ ጉዳይ ላይ ልዩ ዘገባ አካተናል። ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.comያዳምጡ።

Link to file:

https://rcpt.yousendit.com/1158101153/bb9ca93ee3852dbca12fcf6460b2ff30

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close