ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው።

Hiber radio Las Vegas on www.afroaddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ( ከዜናዎች ኦነግን ያገለለ የፖለቲካ ሂደት ውጤታማ እንደማይሆን ተገለጸ፣ እነ አቶ በረከትን ያጋለጡት የቪኦኤ ሹም ታገዱ፣ማህበረ ቅዱሳን በለንደን ታላቅ አውደ ርዕይ አካሄደ፣ አርበኞች ግንባር መሪዎቹን ወያኔ ለመደለል ያደረገው ሙከራ አለመሳካቱን ገለጸ የሚሉና ሌሎችም አሉ። ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር አክሎግ ቢራራ የቀድሞው የዓለም ባንክ የኢኮኒሚ አማካሪ ጋር ስለ መሬት ነጠቃ ( ክፍል አንድ)እና አግራሞትን የሚያጭሩ ዘገባዎች እንዲሁም ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ስለተከሰተው ረሀብ  ልዩ ዘገባ አካተናል።  ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብርhiberradio@gmail.com ይጻፉ

Link to file:  https://rcpt.yousendit.com/1167686865/65fcf61abfb451b6952865805caed99a

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close