ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው።( ከዜናዎች በቬጋስ በድርቁ ለተጠቁ ዕርዳታ ማሰባሰብ ተጀመረ፣ አቶ ኦባንግ በኦጋዴን በወገኖቻችን ላይ መለስ የሚፈጽሙትን የዘር ማጥራት በጋራ እንድናወግዝ ጠየቁ፣ አርነኞች ግንባር የሰሞን አፍሪካው ለውጥ በኢትዮጵያ መምጣቱ አይቀሬ ነው አለ የሚሉና ሌሎችም አሉ።

 


Hiber radio Las Vegas on www.afroaddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ( ከዜናዎች በቬጋስ በድርቁ ለተጠቁ ዕርዳታ ማሰባሰብ ተጀመረ፣ አቶ ኦባንግ በኦጋዴን በወገኖቻችን ላይ መለስ የሚፈጽሙትን የዘር ማጥራት በጋራ እንድናወግዝ ጠየቁ፣ አርነኞች ግንባር የሰሞን አፍሪካው ለውጥ በኢትዮጵያ መምጣቱ አይቀሬ ነው አለ የሚሉና ሌሎችም አሉ። ቃለ ምልልስ ከአቶ ኦባንግ ሜቶ ጋር፣በሊቢያ ጉዳይ  ወቅታዊ ሪፖርትና አግራሞትን የሚያጭሩ ዘገባዎች  አካተናል።

ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ

Today’s radio show  https://rcpt.yousendit.com/1208116675/3f58d0ff66e61b89f9251880611922ba

__._,_.___
Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close