ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። የአቶ መለስ አስተዳደር ሆን ብሎ ራሱ ፈንጂ በማፈንዳትህዝብ እንደሚያሸብር ዊኪ ሊኪስ አጋለጠ። በኦጋዴን ለቻይናውያን የነዳጅ ቁፋሮ ሰራተኞች ወታደራዊ ጥበቃው ተጠናክሯል። የበአል ዋጋው አሻቀበ።

Happy New Year!

Hiber radio Las Vegas on www.afroaddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ከዜናዎች፦ የአቶ መለስ አስተዳደር ሆን ብሎ ራሱ ፈንጂ በማፈንዳትህዝብ እንደሚያሸብር ዊኪ ሊኪስ አጋለጠ። በኦጋዴን ለቻይናውያን የነዳጅ ቁፋሮ ሰራተኞች ወታደራዊ ጥበቃው ተጠናክሯል። የበአል ዋጋው አሻቀበ። የሚሉና ሌሎችም አሉ። ቃለ ምልልስ ከዶ/ር አክሎግ ቢራራ ጋር ስለ ኦባማ የስራ ፕላንና ሌሎችም ጉዳዮች።

ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ

Today’s radio show Link to    https://rcpt.yousendit.com/1221451892/029dd8e6a19e3fa1466896d2f3d6e44d

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close