“የህሊና ሸክም አለባቸው ” እስክንድር ነጋ

የህሊና ሸክም Aለባቸው
Aዲስ Aበባ፤
በዚህ ሳምንት የማካፍላችኹ ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 19 ቀን 2003 ዓ.ም Aዲስ Aበባ ውስጥ
ከሚታተመው መሰናዘሪያ ጋዜጣ ጋር ያደረግኹትን ቃለምልልስ ነው፡፡ በዋናነት የሚያጠነጥነው
በፀረ ሽብር ሕጉና ባስከተለው የፍርሃት ድባብ ዙሪያ ነው፡፡ 
መሰናዘሪያ፡- የፀረ ሽብር ህጉን Eንዴት ታየዋለህ? ከፕሬስ Aንፃርስ?
Aቶ Eስክንድር፡- የፀረ ሽብር ህጉ ሰላማዊ ተቃውሞን ጭምር ለማዳከም ሆነ ተብሎ
የወጣ ነው፡፡ ህጉ የወጣው ከምርጫ 97 በኋላ ነው፡፡ ሲረቅም፣ ሲፀድቅም ምርጫ 97 
Eንዳይደገም Eየታሰበ ነው፡፡ በህጉ ምንም ነገር «ሽብር» ተብሎ ሊፈረጅ ይችላል፡፡ ህጉን ሙሉ
ለሙሉ ተግባራዊ Eናድርገው ብለው ከተነሱ፣ IህAዴግን በሀሳብ ደረጃ መቃወሙ በራሱ ሽብር
ነው፡፡ ቀላል ምሳሌ ልስጥህ፡፡ ፓርላማው Aልቃይዳን የሽብር ድርጅት ብሎ ባለፈው ሰሞን
ፈርጆታል፡፡ ይሄ ድርጅት ከAሁን በኋላ በየትኛውም ሀገር የሚፈፅመውን ጥቃት መዘገብ በፀረ
ሽብር ህጉ ያስጠይቃል፡፡ የሽብርን ተግባር ማስተዋወቅ ነው የሚሆነው፡፡ ይሄ ደግሞ Aንድን
ጋዜጠኛ ቢያንስ Aስር Aመታት ያስቀጣዋል፡፡ በምን መለኪያ ነው ይሄ ፍትሃዊ የሚሆነው? 
በOጋዴን፣ በመንግስትና በOብነግ መካከል ውጊያ Aለ፡፡ Oብነግ የሽብር ድርጅት ስለተባለ ስለዚህ
ውጊያ Eንዳትዘግብ ህጉ ይከለክላል፡፡
ታዲያ Eንዴት ነው ስለሀገራችን የምንነጋገረው? Eንዳደርግ ግዜ በየጓዳችን Eንድንወያይ
Eያስገደደን ነው የፀረ ሽብር ህጉ፡፡ ይሄ ለሀገር የሚጠቅም ህግ Aይደለም፡፡ ሀገርን የሚጎዳ ህግ
ነው፡፡ Iትዮጵያዊያን የሚያስፈልጓቸው የሚያቀራርባቸው ህግ Eንጂ የሚያራርቃቸው ህግ
Aይደለም፡፡ 
ይህ ማለት Iትዮጵያ የፀረ ሽብር ህግ Aያስፈልጋትም ማለት Aይደለም፡፡ ያስፈልጋታል፡፡
ይህ ህግ ግን በሰላማዊ ተቃውሞና በሽብር መካከል ሆን ብሎ ብዥታን የሚፈጥር ህግ መሆን
የለበትም፡፡ ህጉ ችግር Eንዳለበት በAለም Aቀፍ ማህበረሰብ ዘንድ የጋጠመው ተቃውሞ
Aይነተኛ ማስረጃ ነው፡፡ ብዙ ሀገሮች የፀረ ሽብር ህጎች Aላቸው፡፡ Eንደ Iትዮጵያው ግን
Aላከራከሩም፣ Aላጨቃጨቁም፣ Aልተወገዙም፡፡ የIትዮጵያው ገና ከመነሻው ነበር ችግሩ፡፡
ከፖለቲካ ወገንተኝነት የፀዱ ባለሙያዎች ነበሩ ሊያረቁት የሚገባው፡፡ በተግባር የረቀቁት ግን
በፖለቲካ የተነከሩና ለሹመት የቋመጡ ግለሰቦች ነበሩ፡፡ IህAዴግን Eንጂ ሀገራቸውን Aያሰቡ
Aላረቀቁትም፡፡ ሁላችንም ሊያስማማን የሚችል ህግን በጥልቀት Eንዲከፋፍለን Aድርገዋል፡፡
Eነሱ የፈለጉትን ሹመት Aግኝተዋል፡፡ ሀገራችን ግን የሚያስከብራት የፀረ ሽብር ህግ የላትም፡፡
የህሊና ሸክም Eንዳለባቸው Aምናለሁ፡፡መሰናዘሪያ፡- በምስራቅ Aፍሪካ ብሎም በሀገራችን የፕሬስ ነፃነት ምን ይመስላል? 
መሻሻልስ Aሳይቷል? ካላሳየስ ለምን?
Eስክንድር፡- ከመልክA ምድራዊ Aቀማመጥ Aኳያ፣ ምስራቅ Aፍሪቃ ሰፋ ያለ Aካባቢ
ነው፡፡ በውስጡ ያሉት ሀገሮች ከሚመሳሰሉባቸው ይልቅ የማይመሳሰሉባቸው ያመዝናሉ፡፡
ከፖለቲካ፣ ከታሪክ፣ ከሥነልቦና Aኳያ ጠበብ Aድርገን ስለAፍሪቃ ቀንድ ነው መነጋገር
የምንችለው፡፡ ይህ ማለት ሱዳን፣ ኤርትራ፣ Iትዮጵያ፣ ጅቡቲና ሱማሊያን ነው፡፡ ቀሪዎቹን
የምስራቅ Aፍሪቃ ሀገራት ኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ Uጋንዳን ነጥለን ማውጣቱ የግድ ይላል፡፡ Eነዚህ
ከሌሎቹ የAፍሪቃ ሀገራት ጋር Eየተራመዱ ናቸው፡፡ ታንዛኒያ የAፍሪቃ ዲሞክራሲ Aይነተኛ
ምሳሌ ናት፡፡ ኬኒያ ውስጥም ጭቆና የለም፡፡ ለረዥም ጊዜ በስልጣን ላይ የኖረው ካኑ (KANU) 
በምርጫ ተሸንፎ ስልጣኑን ለተቃዋሚዎች ካስረከበ ቆይቷል፡፡ የኬኒያ ዋነኛ ችግር የሙስና
ችግር ነው፡፡ ከካኑ Aምባገነናዊ Aገዛዝ የተወረሰ ችግር ነው፡፡ ለIትዮጵያ ትልቅ ትምህርት
ነው፡፡ ካለፉት ሁለት Aስርት ዓመታት የምንወርሰው የሙስና ችግር ይኖራል፡፡ በዩጋንዳ
ዲሞክራሲ የለም፡፡ በማንኛቸውም መለኪያ ግን ከAፍሪቃ ቀንድ ትሻላለች፡፡ በተለይ የፕሬስ
ነፃነትን በሚመለከት በርካታ ነፃ ጋዜጦችና ሬዲዮኖች Aሉባት፡፡ የፖለቲካ ድርጅቶችና የሲቪክ
ተቋማትም የተሻለ ነፃነት Aላቸው፡፡
የAፍሪቃ ቀንድን የተመለከትከው Eንደሆነ ግን ዴሞክራሲ የታመመበት ቀጠና ነው፡፡
የAምባገኖች መጨረሻው የAፍሪቃ ቀጠና ነው፡፡ ከ6 ወራት በፊት ሰሜን Aፍሪቃም Eንዲሁ
ዲሞክራሲ የታመመበት Aካባቢ ነበር፡፡ በቱኒዚያ የተነሳው ሕዝባዊ ቁጣ ግን በቀጠናው ያሉትን
Aምባገነኖች ጠራርጎ ወስዷቸዋል፡፡ በግብፅና በሊቢያ የሆነውን ሁላችንም Eናውቀዋለን፡፡ ሞሮኮ
በሰላማዊ መንገድ ዲሞክራሲያዊ Eየሆነች ነው፡፡ የቀረችው Aልጄሪያ ብቻ ናት፡፡
ለAምባገነኖች ምሽግ በመሆን የAፍሪቃ ቀንድ ብቸኛው ቀጠና ነው፡፡ Aንድም
ዲሞክራሲያዊ ሀገር የለበትም፡፡ በሌላኛው ጫፍ ግን በደቡብ Aፍሪካ ካሉት ሰባት ሀገራት
መካከል ዚምባብዌ ብቻ ናት ዲሞክራሲነቷ የሚያጠራጥረው፡፡ Eንደዚያም ሆኖ፣ ከAፍሪካ
ቀንድ ጋር የምትወዳደር Aይደለችም፡፡ ቢያንስ ቢያንስ የተቃዋሚዎችና የሙጋቤ ጥምር
መንግስት ያለባት ሀገር ናት፡፡
በAፍሪካ ቀንድ Eንኳን የጥምር መንግስት ይቅርና Aንድ ነፃ ሬዲዮ የለም፡፡ ቴሌቪዥንማ
Aይታሰብም፡፡ ጋዜጦች ትንሽ ይሻላሉ፡፡ በዚህ ረገድ ከምርጫ 97 በኋላ Iትዮጵያ ወደ ኋላ
ተጉዛለች፡፡ ነፃ ጋዜጦች በሙሉ ተዘግተዋል፡፡ Eንደገና ሀ ብሎ መጀመር Aስፈልጓል፡፡ ምርጫ
97 የነበሩበት ቦታ ለመመለስ ገና ብዙ ጊዜ፣ ብዙ ትግል ይጠይቃል፡፡ ከIትዮጵያ ይልቅ
የሱዳንና የጅቡቲ ጋዜጦች የተሻለ ነፃነት Aላቸው፡፡ በጥቅሉ በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ
Iትዮጵያ ከጅቡቲና ከሱዳን Eኩል መራመድ Aልቻለችም፡፡ ይሄ ማለት የAፍሪካ ጭራ ሆናለች
ማለት ነው፡፡ Eኛ ለነፃነት ባበቃናቸው የAፍሪካ ሀገራት ተቀድመናል፡፡ Eኛ ባዋለድናቸውሀገራት፡፡ በግሌ ይሄ ሁኔታ Eንደ Eግር Eሳት ሆኖ ያንገበግበኛል፡፡ Eኛ ለEነሱ AርAያ መሆን
Eንጂ Eነሱ ለEኛ AርAያ መሆን Aይገባቸውም፡፡ ለስልጣኔ Eኮ Eኛ Eንቀድማለን፡፡
ለማንኛውም Iትዮጵያ ውስጥ ሀሳብን የመገለፅ መብት Aልተከበረም፡፡ ለዚህም ደግሞ
የEኔና የሌሎች ሰዎች ጋዜጣ ፈቃድ መከልከል ጉልህ ማስረጃ ነው፡፡ የAንድ ሰው መብት
ሲገደብ የሁሉም መብት ተገድቧል ማለት ነው፡፡ መብት የሁሉም መሆኑ ቀርቶ በስጣታ
የሚታደል ውለታ ሆኗል ማለት ነው፡፡
መሰናዘሪያ፡- የሀገራችን ሚዲያዎች በተለይ ነፃው ፕሬስ በብዙ መንገድ Aደጋ ተጋርጦበታል? 
ለምሳሌ የህትመት መቀነስ፣ በተለያዩ ህጎች መገደብና የመሳሰሉት ምክንያቱ ምንድነው
ትላለህ? ምንስ መደረግ Aለበት?
Aቶ Eስክንድር፡- በIትዮጵያ ውስጥ ከመድብለ ፓርቲ ስርዓት በተቃራኒ በAንድ ፓርቲ
Aምባገነናዊ Aገዛዝ ዙሪያ ስርዓት የመገንባት ምኞትና ተግባራዊ Eንቅስቃሴ Aለ፡፡ በተለሳለሰ
ቋንቋ ሲገለፅ የAውራ ፓርቲ ስርዓት ግንባታ ማለት ነው፡፡ ይህ ስርዓት ለነፃ ፕሬስ ቦታ
የለውም፡፡ ልማታዊ ጋዜጠኝነት ነው የሚያስፈለገው ተብሏል፡፡ በAንፃሩ ነፃ ፕሬስ የሊብራል
ዲሞክራሲያዊ ስርዓት Aንድ መገለጫ ነው፡፡ Eንደ Aብዮታዊ ዲሞክራሲ ከሆነ ደግሞ፣
Iትዮጵያዊያን Eንደሌሎቹ የAፍሪካ ህዝቦች የሊብራል ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመገንባት ብቁ
Aይደለም፡፡ ምን Eንደሚጎድለን ግን ገና Aልተገለፀልንም፡፡ በደፈናው ግን ሀሳባችንን Eንዳንገልፅ
ተከልክለናል፡፡ የፈለግነውን መንግስት በምርጫ ካርዳችን Eንዳንሾም ተከልክለናል፡፡ የሙያ
ማህበራትን በነፃነት Eንዳናደራጅ ገደብ ተጥሎብናል፡፡ ስለልማት ወይም በሌላ Aነጋገር
ስለሆዳችን Eንጂ ስለመብቶቻችን Eንዳናስብ መመሪያ ተሰጥቶናል፡፡ ፈጣን Eድገትና ዲሞክራሲ
EንደEሳትና ውሃ Aይጣጣሙም ነው የሚሉት የIህAዴግ መሪዎች፡፡ ሀሳብን በነፃ በመግለፅ
መብት የተገደበውና ነፃ ምርጫ የተከለከልነው ህዝብ ጠግቦ በልቶ Eንዲያድር ነው የሚሉት፡፡
ችግሩ፣ መብታችንም ታፍኖ Iትዮጵያ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎቿ በረሀብ Aለንጋ
የሚጠበሱባት ሀገር በመሆኗ ነው፡፡ ችግሩ፣ Iትዮጵያ ረሀብ ከገጠር ወደ ከተማም
Eየተዛመተባት የምትገኝ ሀገር መሆኗ ነው፡፡ ችግሩ፣ Iትዮጵያ IህAዴግ ስልጣን ላይ
በቆየባቸው 2A ዓመታት በሙሉ Aንድ ጊዜ ረሀብ ያልጠፋባት ሀገር መሆኗ ነው፡፡ ረሀብን በ2A
ዓመታት ውስጥ ማጥፋት ያቃተው መንግስት ረሀብን ለማጥፋት ያልተፈጠረ መንግስት ነው፡፡
ፀሐፊውን ለማግኘት፡- serk27@gmail.com
Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close