ይህ የህብር ሬድዮ ዘገባ ነው ከዜናዎች መካከል ጂጂ ዘረኛውን ስርዓት በቃ በሉት አለች፣ ፍርሃት ውስጥ የወደቀው ስርኣት እስክንድር ነጋን ህጻን ልጁ ፊት በካቴና ታሰረ፣ አንዷለም አራጌ ትግሉ በመሪዎች መታሰር እንዳይቋረጥ አሳስቦ የሚሉና ሌሎችም አሉ። ቃለ ምልልስ ከአቶ ዳኛቸው ተሾመ ከዓለም አቀፍ የሲቪልና ፖለቲካዊ ንቅናቄ ለዲሞክራሲ ለውጥ አስተባባሪ፣ ከዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር ሊቀመንበርና ከጋዜጠኛ አትክልት አሰፋ ጋር ስለ ወቅታዊው እስር ተወያኢተናል።

Hiber radio Las Vegas on www.afroaddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ከዜናዎች ጂጂ ዘረኛውን ስርዓት በቃ በሉት አለች፣ ፍርሃት ውስጥ የወደቀው ስርኣት እስክንድር ነጋን ህጻን ልጁ ፊት በካቴና አሰረ፣ አንዷለም አራጌ ትግሉ በመሪዎች መታሰር እንዳይቋረጥ አሳስቦ የሚሉና ሌሎችም አሉ። ቃለ ምልልስ ከአቶ ዳኛቸው ተሾመ ከዓለም አቀፍ  የሲቪልና ፖለቲካዊ ንቅናቄ ለዲሞክራሲ ለውጥ አስተባባሪ፣ ከዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር ሊቀመንበርና ከጋዜጠኛ አትክልት አሰፋ ጋር ስለ ወቅታዊው እስር ተወያኢተናል።

ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ

Today’s radio show Link to    https://rcpt.yousendit.com/1228435246/8bba019d29e3fb5d194e0e307db7db54

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close