ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው።

Monday, October 3, 2011 6:56 PM


Hiber radio Las Vegas on www.afroaddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ከዜናዎች ፍርሃት ውስጥ የወደቀው ስርዓት በአገር ቤት ጥበቃውን አጠናከረ፣በአዲስ አበባ ሰላማሚ ሰልፍ ተርተው የነበሩት አስተባባሪዎች በጭካኔ ድብደባ ተደረገባቸው፣ ዲቪ 2013 ተጀመረ፣ የእንግሊዝ ሚኒስትር የቢቢሲን በኢትዮጵያ የዕርዳታ ገንዘብ ለፖለቲካ ማጥቂያ መዋሉን  የገለጸበትን ዘገባ ለማስተባበል በመሞከራቸው ነቀፌታ ገጠማቸው የሚሉና  ሌሎችም አሉ። ቃለ ምልልስ ከቬጋስ የታክስ አሽከርካሪዎች ህጋዊ ሙግት፣ ከአረና ለፍትህና ሉዓላዊነት ለትግራይ ም/ል የሊቀመንበር ከአቶ ብርሃኑ በርሄ ጋር እንዲሁም ሌሎች ዝግጅቶች አሉ። ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.comያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ

Today’s radio show Link to    https://rcpt.yousendit.com/1242818154/980b49993f5976960a866813d7d35001

__._,_.___
Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close