ድምጻዊ ኢያሱ በርሄን እነ መለስ ለምን በመርዝ እንዳስገደሉት የሚገልጽ መረጃ ወጣ! ህብር ሬድዮ ልዩ ዘገባውን አጠናቅሮታል

Hiber radio Las Vegas on www.afroaddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200አክሰስ ቁጥር 729369# ከዜናዎች

ከዜናዎች <<የነገው አስፈራኝ>> የክፍሌ አቦቸር አዲስ ሙዚቃ ተለቀቀ፣ ቅ፣መድረክ ስርዓቱ በአስቸኳይ እንዲለወጥ ጠይቋል፣ቴዲ አፍሮ ሞት የሚጠብቀውን ኢትዮጵያዊ ለማስለቀቅ ሰባት መቶ ሺህ ብር ከፈለ የሚሉና ሌሎችም ስለ ወቅታዊው የሞርጌጅ የፕ/ር ኦባማ ዕቅድና ጠቀሜታው    የተደረገ ቃለ ምልልስ።ስለ ሙርሲ የተቀናበረ ወቅታዊ ዘገባ አለን። ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ

Today’s radio show Link to

Link to file:   https://rcpt.yousendit.com/1270894182/60a423448a3cec880d382b7d84e497cc

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close