Search

AFRO ADDIS

An Inspiring Voice against Despots!

Date

November 9, 2011

ሞኙ ጠቅላይ ምኒስትራችን

  (በገብረ ክርስቶስ ዓባይ)

የጥንቱን የአስተዳደር ሁኔታ፤ የመሪነት ብቃትና ችሎታ ለጊዜው ወድጎን እንተወውና የዘመናዊውን አስተዳደርና የመሪነት ችሎታና ብቃት አሁን ባለንበት የ21ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ሆነን ስንመለከተውና የእኛን አገር መሪ ከቀሪው የዓለም መሪዎች ጋር በንጽጽር ስናጤን ጠቅላይ ምኒስትራችን ሞኝ እንደሆኑ ለመረደት እንችላለን።
እኔም ይህንኑ መነሻ በማድረግ ነው የጽሑፌን አንኳር መልዕክት ለማስተላለፍ የምፈልገው። በቅድሚያ ግን ስለእራሴ አቋምና ማንነት በአጭሩ ለአንባቢያን ገልጽ ማድረግ እፈልጋለሁ።
እኔ የፖለቲካ ሰው አይደለሁም። ይሁን እንጂ ፖለቲካን ጭራሹኑ አላውቅም ማለቴ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ። የአንድም የፖለቲካ ድርጅት ዓባልና ደጋፊም ስላልሆንኩ ፕሮፓጋንዳየን በኅብረተሰቡ ዘንድ ለማስረጽ የተነሳሁ እንዳይመስላችሁ ለማስረገጥ እንጂ። በአንፃሩም ፈሪሃ እግዚአብሔር ቢኖረኝም የሃይማኖት ሰው ግን እንዳልሆንኩ በወፍራሙ አሠምርበታለሁ። ስለሆነም ሰባኪ አይደለሁም ማለት ነው። ነገር ግን እንደማንኛውም አገር ወዳድና ወገን አክባሪ ማለትም ቀና አሳቢ ንጹሕ ሰው መሆኔ እንዲታወቅልኝ በትህትና መግለጽ እወዳለሁ።እንግዲህ ይህንን ጭብጥ በአዕምሮአችሁ ከያዛችሁልኝ ወደተነሳሁበት ዋነኛ ዓላማና ለዚህ ጽሑፌ ምክንያት ስለሆነኝ ጉዳይ አመራለሁ። Continue reading “ሞኙ ጠቅላይ ምኒስትራችን”

Advertisements

ሐረር አሁንም ውሃ እንደተጠማች ነው

 (ጽዮን ግርማ)

ዐፄ  ምኒልክ የመጀመሪያውን የስልክ ጥሪ የደወሉት ወደዚች ከተማ ነው፡፡ የመጀ መሪያው ባንክ የተቋቋመውም በዚች ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያው    የቴምብር ፖስታ የተላከውም ወደዚች ከተማ ነው፡፡የመጀመሪያው ማተሚያ ቤት    የተቋቋመው በዚች ታሪካዋበዚች ታሪካዊ ከተማ ነው፡፡ በምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ ዙሪያዋ በግንብ የታጠረላት ብቸኛ ከተማም ነበረች፡፡ ከተማዋ በሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነችባቸውን ክዋኔዎች በሙሉ መዘርዘር የዚህ ጽሑፍ ዓላማ አይደለም፡፡ ይሁንና በአጠቃላይ ከተማዋ ካላት የዘመን ቅድምና እና ታሪካዊነት የተነሳ በዩኔስኮ ስምንተኛ ቅርስ ሆና ተመዝግባለች፡፡ Continue reading “ሐረር አሁንም ውሃ እንደተጠማች ነው”

አንድነት የፀረ-ሽብርተኝነት ፅንሰ-ኀሳብን በፕሮግራሙ ውስጥ አካተተ

 የፕሮግራምና የመተዳደሪያ ደንብ ለውጥ አድርጓል

በዘሪሁን ሙሉጌታ

የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) የፀረ-ሽብርተኝነት ፅንሰ-ኀሳብን በፓርቲው ፕሮግራም ውስጥ ማካተቱን አስታወቀ። ፓርቲው ሰሞኑን ባካሄደው የብሔራዊ ም/ቤት ስብሰባ ላይ በፓርቲው ፕሮግራምና መተዳደሪያ ደንብ ላይ ለውጥ አድርጓል። Continue reading “አንድነት የፀረ-ሽብርተኝነት ፅንሰ-ኀሳብን በፕሮግራሙ ውስጥ አካተተ”

Blog at WordPress.com.

Up ↑

%d bloggers like this: