ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ የዓለም ኮከብ ተጨዋችን የመምረጥ እድል አገኘ

የኢትዮ-ስፖርት ጋዜጣ ባለቤት እና ማኔጂንግ ኤዲተር የሆነው ጋዜጠኛ መንሱርአብዱልቀኒ ኢትዮጵያን ወክሎ የፊፋ የወርቅ ኳስ ሽልማት
 (FIFA Ballon d’or Award) ከታጩ 23 ተጨዋቾች ውስጥ የእሱን ‹‹ኮከብ ተጨዋች›› የመምረጥ እድል አገኘ።
ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማው ገልጿል። ሳምንት ሁለት ጊዜ የሚወጣው የፈረንሳዩ ‹‹France Football››
 መፅሄት እ.አ.አ ከ1956 ዓ.ም. አንስቶ ለዓመቱ የአውሮፓ እግር ኳስ ተጨዋች የወርቅ ኳስ ሽልማት በማበርከት የሚታወቅ ሲሆን
ካለፈው ዓመት አንስቶ ግን ከፊፋ ጋር በጋራ በመሆን ሽልማቱን ከፍ በማድረግ ‹‹የፊፋ የወርቅ ኳስ ሽልማት›› በሚል ስያሜ የዓለም
 ኮከብ ተጨዋችን መምረጥ ጀምረዋል፤ የፊፋም የግል ኮከብ ተጨዋች ምርጫ ቀርቶ ማለት ነው። ሽልማቱ በአውሮፓ ውስጥ

 
የሚጫወቱ ተጨዋቾችን ብቻ ይመለከት በነበረበት ወቅት መራጮቹ አውሮፓ ውስጥ የሚገኙ ዕድሉን የሚያኙ ጋዜጠኞች የነበሩ ሲሆን 
ከፊፋ ጋር በጋራ ሽልማቱ ባለፈው ዓመት ጀምሮ ሲሰጥ በዓለም ዙሪያ ያሉ ጋዜጠኞች እና የፊፋን
 ‹‹ኮከብ›› ይመርጡ የነበሩት የብ/ቡድን አሰልጣኝ እና አምበልም በምርጫው ተሳታፊ ይሆናሉ። ሁሉም ባለሙያዎች ድምፃቸው
 33 በመቶ ዋጋ አለው። ታህሳስ  30/2003 ዓ.ም. የሚታወቀው የ2011 የፊፋ የወርቅ ኳስ ተሸላሚ ተጨዋችን እንዲመርጥ 
እድል ያገኘው መንሱር አብዱቀኒ በደረጃ የሦስት ተጨዋቾች ስም ሞልቶ ይልካል። ይህን ዕድል በማግኘትም የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ
 ጋዜጠኛ ሆኗል። ‹‹አስደሳች ነው። የወርቅ ኳሱ ደረጃ ከፍተኛ መሆኑን ስለማውቀው እድሉን ማግኘቴን
ሳውቅ በጣም ደስ ብሎኛል›› ሲል ከስፍራው ለዘገበው ሪፖርተራችን ገልጿል። ባለፈው ዓመት የባርሴሎናዎቹ ሊዮኔል ሜሲ፣ 
አንድሬስ ኢኔስታና ቫቪ ከ1-3 መውጣታቸው
ይታወሳል። ሜሲ በፊፋ እና በፍራንስ ፉትቦል በጣምራ የተዘጋጀውን የፊፋ የወርቅ ኳስ (FIfA Ballon d’or) የወሰደ
 የመጀመያው ተጨዋች ሆኗል። ጀሃን ክራይፍ፣ ሚሼል ፕላቲኒና ማርኮ በእዚህ አገር እግር ኳስ ሰፈር መቼም የማይሆን እና በወሬ
 ደረጃ የማይሰማ ነገር የለም። ‹‹የቡድን መሪው እከሌ
 የሚባለው አሰልጣኝ ጓደኛው ስለሆነ ኃላፊነቱን ለእሱ ለመስጠት እየታተረ ነው›› የሚል ወሬ ሰምታችሁ ገና [ወሬውን]
 ሳታከትሙ ወሬው እውነት ሆኖ በእግሩ  ሲሄድ ታዩታላችሁ። የፅ/ቤት ሠራተኛው አብሮት የተማረ ጓደኛውን ያለ ችሎታው 
ለእዚያ ቦታ እንዲመረጥ እየወተወተ መሆኑን ከሰሙ ከደቂቃዎች በኋላ አቶ
 እንትና እዚያ ቦታ ላይ ተቀምጦ ‹‹ከእኔ
በላይ ላሳር!›› ሲል ታገኙታላችሁ። ቢፈተሽ ስንት ጉድ ያለበት ሰው ስለ ሌላው የስፖርት ሰው ኃጢያት ሲዘከዝክ፣ ከግርግር ለማትረፍ
 ሲጣደፍ፣ መጠቀምን ብቻ ያማከለ ድርጊት ሲፈፅም ትታዘባላችሁ። ለማንኛውም በጭንቅላታችሁ ይህን ያዙና የጨዋታ ክፍለ ጊዜውን 
ከሚሸፍኑ ርዕሶቼ  አቶ  አሸናፊ እጅጉ፣ አቶ መኮንን ኩሩ እና የአዲስ አበባ አሰልጣኞች ማኅበር ጋር ቆይታ አድርጉ። አሸናፊ እጅጉ
 ትላንት እና ዛሬ መረጃ ፈልጌ ስልካቸውን በመታሁባቸው ጊዜያት ሁሉ በትህትና የተድበሰበሰ ቀናነት የማይታይበት
መልሳቸው እንደሚጠብቀኝ እርግጠኛ እየሆንኩ ነው። አንድም ቀን የሰጡኝን የተሟላ መረጃ አላስታውስም። የምጠይቃቸው ስለ ቀን
 ውሏቸው ሳይሆን ስለ ጋራ አጀንዳችን እግር ኳስ መሆኑን እያወቁ ምክንያት ደርድረው ግማሽ መልስ ለመስጠት ለምን እንደሚሰናዱ
 አይገባኝም፤ ለዚያውም ፈቃደኝነት በጎደለው ድምፀት። [ለአውራምባ ታይምስ የስፖርት ገፅ የሰጧቸውን መልሶች ማስታወስ ይቻላል] 
ሰውየው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወሳኝ የሚባለውን ፅህፈት ቤት በኃላፊነት የሚመሩት አቶ አሸናፊ እጅጉ ናቸው።
 ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በቡልጋሪያ የሰሩት አቶ አሸናፊ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ቤተሰብዎች ስማቸው አዲስ አይደለም። 
ወደ ፌዴሬሽኑ ደጋግመው በመመላለስ በተለያዩ ኃላፊነቶች ላይ ሰርተዋል፤ እየሰሩም ነው። በዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ይመራ
 በነበረው በቀድሞው ፌዴሬሽን እና ‹‹በፌዴሬሽኑ አሰራር ተበድለናል›› ብለው ህብረት በመሰረቱ ክለቦች 
‹‹ዕድሉን ማግኘቴ ትልቅ ኃላፊነት እንዲሰማኝ አድርጓል›› መንሱር አብዱልቀኒ ቫን ባስተን የፍራንስ ፉትቦልን የወርቅ ኳስ ለሦስት
 ጊዜያት በማግኘት ቀዳሚ ናቸው። በተለይ ፕላቲኒ እ.አ.አ በ1983፣ 1984፣ 1985 በተከታታይ ዓመት የወርቅ ኳሱን የግሉ አድርጓል።
 ‹‹እድሉን ማግኘቴን ከሰማሁ አንድ ወር ገደማ ይሆናል። ዕድሉን ማግኘቴ ትልቅ ኃላፊነት እንዲሰማኝ አድርጓል። ከእንግዲህ ኢትዮጵያን 
አስመልክቶ ግንኙነት ለማድረግ ከእኔጋ የግንኙነት
መስመር መፍጠር መቻሉ አስደስቶኛል›› የሚለው መንሱር ይህን ዕድል በቀጣይ ዓመታትም እንደሚያኝ እንደተነገረው ገልጿል።
 አሸናፊው በይፋ ከመገለፁ በፊት ጋዜጠኛው እነ ማንን እንደመረጠ ይፋ ማድረግ አይችልም።
Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close