የአውራምባ መጨረሻና የአዘጋጁ ዕጣ

Hiber radio Las Vegas on www.afroaddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ከዜናዎች

ከዜናዎች ብጹእ አቡነ መቃሪዎስ ለሰማዕቱ የኔሰው ገብሬ ጸሎተ ፍትሃት እንደሚደረግ ገለጹ ፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሶማሊያ ገቡ፣ የአውራምባ መጨረሻና የአዘጋጁ ዕጣ፣አንድነት የየኔሰው ሞት መታፈኑን ተቃወመ፣ የአቶ መለስ አስተዳደር ለቪዛ ጥያቄ ቦንድ ግዙ እአለ ማስገደደደ ጀመረ የሚሉና ሌሎችም የኮ/ል መሐመድ የአፋር ሕዝብ ፓርቲ አመራር  ጋር ቃለ መጠይቅ አድርገናል እንዲሁም ስለ የኔሰው ገብሬ ትንታኔ ይዘናል ። ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብርhiberradio@gmail.com ይጻፉ

Today’s radio show Link to

Link to file:   https://rcpt.yousendit.com/1291491692/9e6b318373a2f8b07d35a50319b2d301

 

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close