Hiber radio Las Vegas on www.afroaddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

ከዜናዎች በኢትዮጵያ ሰው አልባ አውሮፕላን እየተገነባ መሆኑን ስርዓቱ አመነ፣ በጋዳፊ ልጅ ሚስት ጉዳት የደረሰባት ሸዋዬ ሞላ አገገመች፣  የአቶ መለስ አስተዳደር በኢንቨስትመንት ስም በውጭ ያቀደው የቦንድ ሽያጭ አልተሳካም፣ ቻይናውያን ለሚፈጽሙት ጥቃት አለመጠየቃቸው ቀጥሏል፣ ሕዝቡ የየኔሰው የአደራ ዕዳ እንዳለበት ተገለጸ የሚሉና ሌሎችም አሉ። ቃለ መጠይቅ ከአውራምባ ማኔጂንግ ኤዲተርና የ2010 የሲፒጄ ዓለም አቀፍ ሽልማት ተሸላሚ ዳዊት ከበደ ጋር ስለ ስደቱና የአውራምባ መጨረሻ ተወያይተናል። ከአርበኞጭ ግንባር አመራር አርነኛ ኑር ጀባ ጋርም ቆይታ  አድርገናል እንዲሁም ስለ የኔሰው ገብሬ የምንለው ይኖራል ። ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ

Today’s radio show Link to     Link to file:  https://rcpt.yousendit.com/1297533174/666c0c8ca7e7192de29d7021ecfad16d

Advertisements