የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ

የከተማ ቦታ በሉዜ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ    READ PDF  awaj click here

የከተማ ቦታ በሉዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር 721/2004
መሬት የመንግስትና የሕዜብ ንብረት ሆኖ የመሬት አጠቃቀም በሕግ እንዯሚወሰን በኢትዮጵያ ፋዯራሊዊ
ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 40 የተዯነገገ በመሆኑ፤
በመሊ ሀገሪቱ በሁለም ክፌሊተ-ኢኮኖሚዎችና ክሌልች በመመዜገብ ሊይ ያሇው ቀጣይነት የተሊበሰ ፇጣን
የኢኮኖሚ እዴገት የከተማ መሬት ፌሊጏትን በ዗ሊቂነትና በከፌተኛ ዯረጃ እየጨመረ እንዱመጣ
በማዴረጉና ይህም ሁኔታ ብቃት በተሊበሰና ሇፌሊጎቱ ተገቢ የመሬት ሀብት አቅርቦት ምሊሽ ሉሰጥ
በሚችሌ አስተዲዯር በአግባቡ መመራት ያሇበት በመሆኑ፤
ሇተሳሇጠ፣ ሇውጤታማ፣ ሇፌትሐዊና ሇጤናማ የመሬትና መሬት ነክ ንብረት ገበያ ሌማት፤ ቀጣይነት
ሇተሊበሰ የነፃ ገበያ ሥርዓት መስፊፊት፣ ግሌጽና ተጠያቂነት ሇሰፇነበት እንዱሁም የመሬት ባሇቤቱንና
የመሬት ተጠቃሚውን መብቶችና ግዳታዎችን ሇማረጋገጥ የሚያስችሌ የመሬት አስተዲደር ሥርዓት
ሇመገንባት የመሌካም አስተዲዯር መኖር እጅግ መሠረታዊ ተቋማዊ ፌሊጏት በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፋዳራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዐስ አንቀጽ 2(ሀ) መሠረት
የሚከተሇው ታውጇሌ፡፡
ክፌሌ አንዴ
ጠቅሊሊ
1. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “የከተማ ቦታን በሉዜ ስሇመያዜ የወጣ አዋጅ ቁጥር ——-/2003’’ ተብል ሉጠቀስ

ይችሊሌ፡፡
2. ትርጓሜ
የቃለ አገባብ ላሊ ትርጉም የሚሰጠው ካሌሆነ በስተቀር በዙህ አዋጅ ውስጥ፤
1/ “ሉዜ” ማሇት በጊዛ በተገዯበ ውሌ መሠረት የከተማ ቦታ የመጠቀም መብት የሚገኝበት የመሬት ይዝታ
ስሪት ነው፤
2/ “የከተማ ቦታ” ማሇት በከተማ አስተዲዯራዊ ወሰን ክሌሌ ውስጥ የሚገኝ መሬት ነው፤
3/ “ከተማ” ማሇት ማ዗ጋጃ ቤት የተቋቋመበት ወይም ሁሇት ሺህ ወይም ከዙያ በሊይ የህዜብ ቁጥር
ያሇውና ከዙህ ውስጥ 50% የሚሆነው የሰው ኃይሌ ከግብርና ውጭ በሆነ ሥራ ሊይ የተሰማራ ሆኖ
የሚገኝበት አካባቢ ነው፤
4/ “ክሌሌ” ማሇት በኢትዮጵያ ፋዳራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 47(1) የተመሇከተው ማንኛውም ክሌሌ ነው፤
5/ “የከተማ አስተዲዯር” ማሇት የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ወይም የዴሬዲዋ ከተማ አስተዲዯር ነው፤
6/ “አግባብ ያሇው አካሌ” ማሇት የከተማ ቦታን ሇማስተዲዯርና ሇማሌማት ሥሌጣን የተሰጠው የክሌሌ
ወይም የከተማ አስተዲዯር አካሌ ነው፤
7/ “የሕዜብ ጥቅም” ማሇት በቀጥታ ወይም በተ዗ዋዋሪ መንገዴ ሕዜቦች በመሬት ሊይ ያሊቸውን
ተጠቃሚነት ሇማረጋገጥና ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሌማትን በቀጣይነት ሇማጎሌበት አግባብ ያሇው አካሌ
በከተማው ፕሊን መሠረት የሕዜብ ጥቅም ብል የሚወስነው የመሬት አጠቃቀም ነው፤
8/ “የከተማ ፕሊን” ማሇት ሥሌጣን ባሇው አካሌ የፀዯቀና ህጋዊ ተፇፃሚነት ያሇው የከተማ መዋቅራዊ
ፕሊን፣ የአካባቢ ሌማት ፕሊን ወይም መሠረታዊ ፕሊን ሲሆን አባሪ የፅሁፌ ማብራሪያዎችን ይጨምራሌ፤
9/ “ጨረታ” ማሇት የከተማ የመሬት ይዝታ በገበያ የውዴዴር ሥርዓት በሚወጡ የውዴዴር መስፇርቶች
መሰረት አሸናፉ ሇሚሆነው ተጫራች የከተማ መሬት በሉዜ የሚተሊሇፌበት ስሌት ነው፤
10/ “ምዯባ” ማሇት በጨረታ ሉስተናገደ ሇማይችለ ተቋማት የከተማ ቦታ በሉዜ የሚፇቀዴበት ስሌት
ነው፤
11/ “የሉዜ መነሻ ዋጋ” ማሇት ዋና ዋና የመሰረተ ሌማት አውታሮች የመ዗ርጊያ ወጪን፣ ነባር ግንባታዎች
ባለበት አካባቢ የሚነሱ ግንባታዎችና ንብረቶችን ሇማንሳት የሚያስፇሌገውን ወጪና ሇተነሺዎች
የሚከፇሌ ካሣን እና ላልች አግባብ ያሊቸው መሥፇርቶችን ታሳቢ ያዯረገ የመሬት የሉዜ ዋጋ ነው፤
12/ “የችሮታ ጊዛ” ማሇት መሬት በሉዜ የተፇቀዯሇት ሰው የመሬቱን የሉዜ ቅዴመ ክፌያ ከከፇሇ በኃሊ
በየአመቱ መከፇሌ ያሇበትን መክፇሌ ከመጀመሩ በፉት ከክፌያ ነጻ ሆኖ እንዱቆይ የሚፇቀዴሇት የእፍይታ
ጊዛ ነው፤
13/ “ግንባታ መጀመር” ማሇት በቦታው ሊይ ሇመስራት ከተፇቀዯው ግንባታ ወይም ሕንፃ ቢያንስ
የመሠረት ሥራ መሥራትና የኮሇን ግንባታ ሇማከናወን የሚያስችለ የኮሇን ብረቶች የማቆም ሥራ
ማጠናቀቅ ነው፤
14/ “የመሠረት ግንባታ ማጠናቀቅ” ማሇት በፕሊኑ መሰረት የዋናው ግንባታ መሬት ተቆፌሮ ሙለ በሙለ
አርማታ የተሞሊ፣ የወሇሌ ሥራው የተጠናቀቀና የመጀመርያው ወሇሌ ግዴግዲ ግንባታው የተጀመረ ማሇት
ነው፤
15/ “ግንባታን በግማሽ ማጠናቀቅ” ማሇት፣
ሀ) ቪሊ ሲሆን የመሠረቱን፣ የኮሇኖችና ሇጣሪያ ውቅር የሚያስፇሌጉ ቢሞችን ሥራ ማጠናቀቅ፣
ሇ) ፍቅ ሲሆን የመሠረቱንና ከጠቅሊሊው ወሇልች ውስጥ 50% የሚሆኑትን የሶላታ ሥራ ማጠናቀቅ፣
ወይም
ሐ) ሪሌ ስቴት ሲሆን የሁለንም ብልኮች ግንባታ እንዯአግባቡ በዙህ ንዐስ አንቀጽ ተራ ፉዯሌ (ሀ) ወይም(ሇ) በተመሇከተው ዯረጃ ማጠናቀቅ፣ ነው፤
16/ “ግንባታ ማጠናቀቅ” ማሇት በሉዜ የተፇቀዯ ቦታ ሊይ እንዱገነባ የተፇቀዯን ግንባታ በተሰጠው
የግንባታ ፇቃዴ መሰረት ሙለ በሙለ መሥራትና ዋና ዋና አገሌግልቶች ተሟሌተውሇት ሇአገሌግልት
ዜግጁ ማዴረግ ነው፤
17/ “ነባር ይዝታ” ማሇት የከተማ ቦታ በሉዜ ስርዓት መተዲዯር ከመጀመሩ በፉት በሕጋዊ መንገዴ የተያ዗
ወይም ሉዜ ተግባራዊ ከሆነ በኃሊ ሇነባር ይዝታ ተነሺ በምትክ የተሰጠ ቦታ ነው፤
18/ “የማኑፊክቸሪንግ ኢንደስትሪ ቦታ” ማሇት በመሬት አጠቃቀም ፕሊን መሰረት ሇማንፊ

ፊክቸሪንግ
ኢንደስትሪ አገሌግልት የተከሇሇ ወይም የተ዗ጋጀ ወይም የተሰጠ ቦታ ነው፤
19/ “ግዘፌ ሪሌ ስቴት” ማሇት በከተሞች ውስጥ የሚታየውን የመኖሪያ ቤት ችግር ሇመቅረፌ ሇሽያጭ
ወይም ሇኪራይ አገሌግልት የሚውለ ቢያንስ ከ1,000 ያሊነሱ ቤቶችን የሚገነባ የቤቶች ሌማት ነው፤
20/ “ሌዩ ሀገራዊ ፊይዲ ያሊቸው ፕሮጀክቶች” ማሇት ሇኢትዮጵያ ዕዴገትና ትራንስፍርሜሽን ከፌተኛ
ሇውጥ የሚያመጡ የሌማት ፕሮጀክቶች፣ ወይም የትብብር መስኮች ሇማስፊት በሚዯረጉ እንቅስቃሴዎች
ሀገሪቱ ከላልች ሀገሮች ጋር ሇሚኖራት የተሻሇ ግንኙነት መሠረት እንዱጥለ የታቀደ ፕሮጀክቶች ናቸው፤
21/ ”ሚኒስቴር” ማሇት የከተማ ሌማትና የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ነው፤
22/ “ሰው” ማሇት ማንኛውም የተፇጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካሌ ነው፤
23/ ማንኛውም በወንዴ ፆታ የተገሇፀው አነጋገር ሴትንም ይጨምራሌ።
ክፌሌ ሁሇት
መሠረታዊ የሉዜ ዴንጋጌዎች
3. ጠቅሊሊ
1/ የከተማ ቦታን የመጠቀም መብት በሉዜ የሚፇቀዯው ሇህዜቡ የጋራ ጥቅምና ዕዴገት እንዱውሌ
ሇማዴረግ ይሆናሌ፡፡
2/ የሉዜ ጨረታ አቅርቦትና የመሬት አሰጣጥ ስርዓቱ ግሌጽነትና ተጠያቂነትን የተከተሇ በማዴረግ
ሙስናንና ብሌሹ አሰራርን በመከሊከሌ ከአዴል የጸዲ እንዱሆን መዯረግ አሇበት፡፡
3/ ጨረታ የመሬትን የወቅቱን የሌውውጥ ዋጋ የሚያስገኝ መሆን አሇበት::
4/ የከተማ ቦታ አሰጣጥ ስርዓቱ የህዜቡንና የከተሞችን ጥቅም በቀዲሚነት በማስከበር የከተማ ሌማትን
በማፊጠንና ፌትሃዊ በሆነ መንገዴ የዛጎችን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ የሀገሪቱን ሌማት ቀጣይነት
የሚያረጋግጥ መሆን አሇበት፡፡
4. ከሉዜ ሥሪት ውጪ ቦታ መያዜና መፌቀዴ ስሇመከሌከለ1/ የዙህ አዋጅ አንቀጽ 5 ዴንጋጌዎች እንዯተጠበቁ ሆነው ማንኛውም ሰው የከተማ መሬትን በዙህ አዋጅ
ከተዯነገገው የሉዜ ሥርዓት ውጪ መያዜ አይችሌም፡፡
2/ ማንኛውም ሰው አግባብ ካሇው አካሌ ፇቃዴ ሳያገኝ በህጋዊነት ከያ዗ው ይዝታ ጎን ያሇን የከተማ ቦታ
አስፊፌቶ መከሇሌና መጠቀም አይችሌም፡፡
3/ ማንኛውም ክሌሌ ወይም የከተማ አስተዲዯር በዙህ አዋጅ ከተዯነገገው ውጪ የከተማ መሬትን
መፌቀዴ ወይም ማስተሊሇፌ አይችሌም፡፡
4/ የክሌልች ካቢኔዎች ይህ አዋጅ ሇተወሰነ ጊዛ ተፇጻሚ ሳይሆን እንዱቆይ የሚዯረግባቸውን ከተሞች
ሉወስኑ ይችሊለ፡፡ ሆኖም አዋጁ ከጸናበት ቀን ጀምሮ በማንኛውም ከተማ ሊይ ተፇጻሚ ሳይዯረግ ሉቆይ
የሚችሌበት የመሸጋገሪያ ጊዛ ከአምስት ዓመት ሉበሌጥ አይችሌም፡፡
5/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 4 የተመሇከቱት ከተሞች በመሸጋገሪያ ጊዛው ውስጥ የከተማ ቦታን ሉሰጡ
የሚችለት በጨረታ ይሆናሌ፡፡ የጨረታው መነሻ ዋጋም የአካባቢው አመታዊ የቦታ ኪራይ ተመን
ይሆናሌ፡፡
5. ነባር ይዝታዎች ወዯ ሉዜ ሥሪት ስሇሚቀየሩበት ሁኔታ
1/ ነባር ይዝታዎች ወዯሉዜ ሥሪት የሚቀየሩበት ሁኔታ ሚኒስቴሩ በሚያቀርበው ዜርዜር ጥናት ሊይ
ተመሥርቶ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ይወሰናሌ። ሆኖም የጥናቱ ሂዯት የነባር ኪራይ ተመን መከሇስን
አይከሇክሌም፡፡
2/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት ነባር ይዝታዎች ወዯሉዜ በሚቀየሩበት ወቅት በአገር አቀፌ
ዯረጃ ተፇጻሚ እንዱሆን በሚጸዴቀው ስታንዲርዴና በከተማው ፕሊን መሠረት በሚዯረግ ሽንሻኖ የሚቀነስ
ወይም የሚጨመር የከተማ ቦታ ይዝታ ሲኖር፣
ሀ) ከሚቀነሰው ይዝታ ሊይ ሇሚነሳ ንብረት አግባብ ባሇው ሕግ መሠረት ካሣ ይከፇሊሌ፤ ወይም
ሇ) ሇሚጨመረው ይዝታ የሚፇጸመው ክፌያ በሉዜ አግባብ ይስተናገዲሌ፡፡
3/ የዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) ዴንጋጌ ቢኖርም በነባር ይዝታ ሊይ የሰፇረ ንብረት ባሇቤትነት ከውርስ
በስተቀር በማናቸውም መንገዴ ሇላሊ ሰው ከተሊሇፇ ንብረቱ የተሊሇፇሇት ሰው የቦታው ባሇይዝታ ሉሆን
የሚችሇው በሉዜ ሥሪት መሰረት ይሆናሌ፡፡
4/ አግባብ ባሇው አካሌ ሳይፇቀዴ የተያዘ ይዝታዎችን ሥርዓት ሇማስያዜ ክሌልችና የከተማ አስተዲዯሮች
የሚያወጧቸውን ዯንቦች ተከትል ከከተሞች ፕሊንና ከሽንሻኖ ስታንዲርዴ አንፃር ተቀባይነት የሚያገኙ
ይዝታዎች በሉዜ ሥሪት ይተዲዯራለ::
5/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (4) መሰረት በክሌልችና በከተማ አስተዲዯሮች የማስተካከለ ሂዯት
ተፇፃሚ የሚሆነው ይህ አዋጅ ከሚጸናበት ቀን ጀምሮ ባሇው የአራት ዓመት ጊዛ ውስጥ ብቻ ይሆናሌ፡፡
6/ ነባር ይዝታና የሉዜ ይዝታ እንዱቀሊቀሌ ጥያቄ ቀርቦ ይዝታው እንዱቀሊቀሌ ከተፇቀዯ ጠቅሊሊ ይዝታውበሉዜ ሥሪት ይተዲዯራሌ፡፡
7/ በዙህ አንቀጽ መሰረት ወዯ ሉዜ ሥሪት የሚገቡ ይዝታዎችን በተመሇከተ ተፇጻሚ የሚሆነው የሉዜ
ክፌያ መጠን በአካባቢው የሉዜ መነሻ ዋጋ መሠረት ይሆናሌ፡፡
6. የከተማ ቦታ በሉዜ ስሇመፌቀዴ
የከተማ ቦታ በሉዜ እንዱያዜ የሚፇቀዯው፣
1/ ከተማው ኘሊን ያሇው ሲሆን የኘሊኑን የቦታ አጠቃቀም ዴንጋጌ ወይም ከተማው ኘሊን የላሇው ሲሆን
ክሌለ ወይም የከተማ አስተዲዯሩ የሚያወጣውን ዯንብ በመከተሌ፣ እና
2/ በጨረታ ወይም በምዯባ ስሌት ይሆናሌ።
7. ሇጨረታ ስሇሚ዗ጋጁ የከተማ ቦታዎች
አግባብ ያሇው አካሌ፣
1/ ሇጨ[ታ የተ዗ጋጁ የከተማ ቦታዎች ሇሕዜብ ይፊ ከመዯረጋቸው በፉት
ሀ) ከማንኛውም የይገባኛሌ ጥያቄ ነጻ መሆናቸውን፤
ሇ) የከተማውን ፕሊን ተከትሇው የተ዗ጋጁ መሆናቸውን፤
ሐ) መሠረታዊ የመሠረተ ሌማት አውታሮች አቅርቦት ያሊቸው መሆኑን፤
መ) ተሸንሽነው የወሰን ዴንጋይ የተተከሇሊቸውና ሌዩ የፓርስሌ መሇያ ቁጥር የተሰጣቸው መሆናቸውን፣
ሠ) ሳይት ፕሊንና ላልች አስፇሊጊ ቅዴመ ሁኔታዎች የተ዗ጋጁሊቸው መሆናቸውን፣ እና
2/ የጨረታው አፇጻጸም ግሌጽነትና ተጠያቂነት ባሇበት አሠራር የመሬቱን ትክክሇኛ ዋጋ በሚያስገኝ
መሌኩ መከናወኑን፣
ማረጋገጥ ›ሇበት፡፡
8. ሇጨረታ የተ዗ጋጀ የከተማ ቦታ መረጃዎች
1/ ሇጨረታ የተ዗ጋጀ የከተማ ቦታን የሚመሇከት መረጃ የቦታውን ዯረጃ& የሉዜ መነሻ ዋጋና አግባብነት
ያሊቸው ላልች ዜርዜር መረጃዎችን መያዜ አሇበት፡፡
2/ ሇጨረታ የተ዗ጋጀ የከተማ ቦታ የተሇየ የሌማት መርሀ ግብርና የአፇጻጸም ሰላዲ የሚያስፇሌገው ከሆነ
የሌማት መርሀ ግብሩና የአፇጻጸም ሰላዲው በመረጃው ውስጥ እንዱካተት ይዯረጋሌ፡፡
9. ሇጨረታ የሚቀርቡ የከተማ ቦታዎች ዕቅዴን ሇህዜብ ይፊ ስሇማዴረግ1/ አግባብ ያሊቸው አካሊት፣
ሀ) የመሬት አቅርቦት ፌሊጎትንና ትኩረት የሚዯረግባቸውን የሌማት መስኮች መሰረት በማዴረግ በየዓመቱ
ሇጨረታ የሚያወጡትን የከተማ ቦታ መጠን በመሇየት ዕቅዲቸውን ሇህዜብ ይፊ ማዴረግ፣ እና
ሇ) በዙህ አዋጅ አንቀጽ 8 የተመሇከቱትን መረጃዎች ሕዜቡ በቀሊለ ሉያገኛቸው እንዱችሌ ማዴረግ፣
አሇባቸው፡፡
2/ አግባብ ያሊቸው አካሊት በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት ሇህዜብ ይፊ ያዯረጉትን እቅዲቸውን
ተከትሇው ወቅቱን የጠበቀ የመሬት አቅርቦት እንዱኖር የማዴረግ ኃሊፉነት አሇባቸው፡፡
10. የጨረታ ሂዯት
1/ አግባብ ያሇው አካሌ የሉዜ ጨረታ ሇማካሄዴ የጨረታ ማስታወቂያ ማውጣትና የጨረታ ሰነዴ መሸጥ
አሇበት፡፡
2/ የጨረታ ሰነዴ ሽያጭ በጨረታው ሇመሳተፌ የሚፇሌጉ ሁለ በቀሊለ በሚያገኙበት አግባብ የሚፇፀም
ይሆናሌ፤ ሆኖም አንዴ ተጫራች ሇአንዴ ቦታ ከአንዴ የጨረታ ሰነዴ በሊይ በመግዚት መወዲዯር
አይችሌም፡፡
3/ የጨረታ ማስከበርያ መጠን በክሌልችና በከተማ አስተዲዯሮች በሚወጡ ዯንቦች የሚወሰን ሆኖ
በማንኛውም ሁኔታ ከመሬቱ የሉዜ መነሻ ዋጋ ከአምስት በመቶ በታች ሉሆን አይችሌም፡፡
4/ ሇመጀመርያ ጊዛ በወጣ የሉዜ ጨረታ ቢያንስ ሦስት ተወዲዲሪዎች ካሌቀረቡ ጨረታው ይሰረዚሌ፡፡
5/ በአቀረበው የጨረታ ዋጋና የቅዴሚያ ክፌያ መጠን ሊይ ተመሥርቶ ከፌተኛውን ነጥብ ያገኘ ተጫራች
የጨረታው አሸናፉ ይሆናሌ፡፡
6/ የጨረታ አሸናፉዎች ዜርዜርና ያገኙት የውዴዴር ውጤት በማስታወቂያ ሰላዲ ሇህዜብ ይፊ መዯረግ
አሇበት፡፡
7/ ክሌልችና የከተማ አስተዲዯሮች በግሌ ሇሚካሄደ የከፌተኛ ትምህርት ተቋሞች፣ ሆስፒታልች፣ የጤና
ምርምር ተቋማት፣ ባሇ አራት ኮከብና ከዙያ በሊይ ዯረጃ ሊሊቸው ሆቴልች እና ግዘፌ ሪሌ እስቴቶች
የሚሆኑ ቦታዎችን በቅዴሚያ በማ዗ጋጀት ቦታዎቹ በጨረታ አግባብ የሚስተናገደበትን ሁኔታ ያመቻቻለ::
8/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (4) የተዯነገገው ቢኖርም& በጨረታው ሇመሳተፌ የቀረበው አንዴ
ተጫራች ብቻ ቢሆንም ፕሮጀክቱ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (7) ሥር የሚወዴቅ ከሆነ የማሌማት
አቅሙ አግባብ ባሇው አካሌ ተረጋግጦ ይስተናገዲሌ፡፡
11. በምዯባ ስሇሚሰጥ የከተማ ቦታ
1/ በሚመሇከተው ክሌሌ ወይም የከተማ አስተዲዯር ካቢኔ እየተወሰኑ የሚከተለት የከተማ ቦታዎች
በምዯባ እንዱያዘ ሉፇቀደ ይችሊለ፤ሀ) ሇባሇበጀት የመንግስት መሥርያ ቤቶች ሇቢሮ አገሌግልት የሚውለ ቦታዎች፤
ሇ) በመንግሥት ወይም በበጎ አዴራጎት ዴርጅቶች ሇሚካሄደ ማህበራዊ የአገሌግልት መስጫ ተቋማት
የሚውለ ቦታዎች፤
ሐ) በመንግስት ሇሚካሄደ የ¬ጋራ መኖርያ ቤቶች ሌማት ፕሮግራሞች እና በመንግስት እየተወሰነ
ሇሚካሄደ ሇራስ አገዜ የጋራ መኖርያ ቤት ግንባታዎች የሚውለ ቦታዎች፤
መ) ሇእምነት ተቋማት አምሌኮ ማካሄጃ የሚውለ ቦታዎች፤
ሠ) ሇማኑፊክቸሪንግ ኢንዯስትሪዎች ሌማት የሚውለ ቦታዎች፤
ረ) ከመንግሥት ጋር በተዯረጉ ስምምነቶች ሇኤምባሲዎችና ሇአሇምአቀፌ ዴርጅቶች አገሌግልት የሚውለ
ቦታዎች፤
ሰ) በክሌለ ፕሬዙዲንት ወይም በከተማው አስተዲዯር ከንቲባ እየታዩ ሇካቢኔው ሇሚመሩ ሌዩ አገራዊ

ፊይዲ ሊሊቸው ፕሮጀክቶች የሚውለ ቦታዎች፡፡
2/ በከተማ መሌሶ ማሌማት ፕሮግራም ምክንያት ተነሺ የሚሆን የነባር ይዝታ ባሇመብት ምትክ ቦታ
የማግኘት መብት ይኖረዋሌ፡፡
3/ በክሌሌ ወይም በዴሬዯዋ ከተማ የመንግስት ወይም የቀበላ መኖርያ ቤት ህጋዊ ተከራይ የሆነ ሰው
በከተማ መሌሶ ማሌማት ፕሮግራም ምክንያት ተነሺ በሚሆንበት ጊዛ ተተኪ ቤት የሚያገኝበትን ሁኔታ
ማመቻቸት ካሌተቻሇ የመኖርያ ቤት መስርያ የከተማ ቦታ በሉዜ መነሻ ዋጋ የማግኘት መብት ይኖረዋሌ፡፡
ሆኖም አግባብ ያሇው አካሌ የሚወስነውን የአቅም ማሳያ ገን዗ብ በዜግ የባንክ ሂሳብ ማስቀመጥ አሇበት፡፡
4/ በአዱስ አበባ ከተማ የመንግስት ወይም የቀበላ መኖርያ ቤት ህጋዊ ተከራይ የሆነ ሰው በከተማው
መሌሶ ማሌማት ፕሮግራም ምክንያት ተነሺ በሚሆንበት ጊዛ የጋራ መኖርያ ቤት በግዥ የሚያገኝበት
ሁኔታ ይመቻችሇታሌ፡፡
5/ የመንግስት ወይም የቀበላ የንግዴ ቤት ህጋዊ ተከራይ የሆነ ሰው በከተማ መሌሶ ማሌማት ፕሮግራም
ምክንያት ተነሺ በሚሆንበት ጊዛ በሚመሇከተው ክሌሌ ወይም የከተማ አስተዲዯር በሚወሰነው መሠረት
ይስተናገዲሌ፡፡
12. የከተማ ቦታ ምዯባ ጥያቄ አቀራረብ
የከተማ ቦታ በምዯባ አማካይነት በሉዜ ሇመያዜ የሚቀርብ ጥያቄ ከሚከተለት ጋር ተያይዝ መቅረብ
አሇበት፤
1/ ጥያቄ ያቀረበው ተቋም የበሊይ ተቆጣጣሪ አካሌ ወይም የ዗ርፌ አካሊት የዴጋፌ ዯብዲቤ፤
2/ በቦታው ሊይ የሚከናወነው ፕሮጀክት ዜርዜር ጥናት፤ እና3/ ሇፕሮጀክቱ ማስፇጸሚያ የተመዯበሇት በጀት ማስረጃ::
13. የከተማ ቦታ የሉዜ ዋጋ
1/ ማንኛውም የከተማ ቦታ የሉዜ መነሻ ዋጋ ይኖረዋሌ፡፡ የመነሻ ዋጋ ትመና ዗ዳው በሚመሇከታቸው
ክሌልችና የከተማ አስተዲዯሮች በሚወጡ ዯንቦች መሠረት የየከተሞቹን ነባራዊ ሁኔታ መነሻ በማዴረግ
ይወሰናሌ፡፡
2/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) መሰረት የተሰሊውን የከተማ ቦታዎች የሉዜ መነሻ ዋጋ መሰረት
በማዴረግ የዋጋ ቀጠና ካርታ መ዗ጋጀት አሇበት፡፡
3/ የሉዜ መነሻ ዋጋ ወቅታዊነቱን ጠብቆ እንዱሄዴ ቢያንስ በየሁሇት ዓመቱ መከሇስ አሇበት፡፡
14. የችሮታ ጊዛ
1/ የከተማ ቦታ በሉዜ የተፇቀዯሇት ሰው እንዯ ሌማቱ ወይም አገሌግልቱ ዓይነት የችሮታ ጊዛ ሉሰጠው
ይችሊሌ፡፡ ዜርዜሩ በክሌልችና በከተማ አስተዲዯሮች በሚወጡ ዯንቦች ይወሰናሌ፡፡
2/ የችሮታ ጊዛ የሉዜ ውሌ ከተፇረመበት ቀን ጀምሮ የሚታሰብ ሆኖ በማንኛውም ሁኔታ ከግንባታ
ማጠናቀቅያ ጊዛ መብሇጥ የሇበትም፡፡
ክፌሌ ሦስት
የከተማ ቦታ ሉዜ አስተዲዯር
15. የሉዜ ውሌ yl!Z ውሌ መፇራረም ይኖርበታሌ
1/ በዙህ አዋጅ መሠረት የከተማ ቦታ በሉዜ እንዱይዜ የተፇቀዯሇት ሰው አግባብ ካሇው ጋር የሉዜ ውሌ
መፇራረም ይኖርበታሌ ውሌ መፇራረም ይኖርበታሌ፡፡
2/ የሉዜ ውለ የግንባታ መጀመርያ፣ የግንባታ ማጠናቀቅያ፣ የክፌያ አፇፃፀም ሁኔታ፣ የችሮታ ጊዛ፣ የውሌ
ሰጪና የውሌ ተቀባይ መብትና ግዳታዎች እንዱሁም ላልች አግባብነት ያሊቸውን ዜርዜር ሁኔታዎች
ማካተት አሇበት፡፡
3/ የከተማ ቦታ በሉዜ እንዱይዜ የተፇቀዯሇት ሰው የሉዜ ውሌ ከመፇረሙ በፉት ስሇውለ ይ዗ት
እንዱያውቅ ተዯርጎ በቅዴሚያ የሚከፇሇውን የገን዗ብ መጠን ገቢ የማዴረግ ግዳታ አሇበት፡፡
4/ የሉዜ ውሌ የፇረመ ሰው በዙህ አዋጅ አንቀጽ 16 በተገሇፀው መሰረት በስሙ የተ዗ጋጀ የሉዜ ይዝታ
የምስክር ወረቀትና ቦታውን በመስክ ተገኝቶ የሚረከብ ይሆናሌ፡፡
5/ አግባብ ያሇው አካሌ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (4) መሰረት ርክክብ የተፇፀመበት የከተማ ቦታ በሉዜ
ውለ መሠረት እንዱሇማ መዯረጉንና በየዓመቱ የሚከፇሇው የሉዜ ክፌያ ወቅቱን ጠብቆ እየተፇጸመ
ስሇመሆኑ ክትትሌ የማዴረግና የማረጋገጥ ኃሊፉነት ይኖርበታሌ፡፡16. የሉዜ ይዝታ የምስክር ወረቀት
1/ የከተማ ቦታ በሉዜ የተፇቀዯሇት ሰው የሉዜ ይዝታ ምስክር ወረቀት ይሰጠዋሌ፡፡
2/ የሉዜ ይዝታ የምስክር ወረቀት የሚከተለትን መግሇጫዎች አካቶ መያዜ አሇበት፤
ሀ) ቦታ በሉዜ የተፇቀዯሇትን ሰው ሙለ ስም ከእነአያት፤
ሇ) የቦታውን ስፊትና አዴራሻ፤
ሐ) የቦታውን የአገሌግልት ዓይነት፣ ዯረጃና የፕልት ቁጥር፤
መ) የቦታውን ጠቅሊሊ የሉዜ ዋጋና በቅዴሚያ የተከፇሇውን መጠን፤
ሠ) በየዓመቱ የሚፇጸመውን የሉዜ ክፌያ መጠንና ክፌያው የሚጠናቀቅበትን ጊዛ፤
ረ) የሉዜ ይዝታው ፀንቶ የሚቆይበትን ዗መን፡፡
17. የሉዜ ዗መን
1/ የከተማ ቦታ ሉዜ ዗መን እንዯየከተማው የዕዴገት ዯረጃና የሌማት ሥራው ዗ርፌ ወይም የአገሌግልቱ
ዓይነት ሉሇያይ የሚችሌ ሆኖ ጣሪያው እንዯሚከተሇው ይሆናሌ፤
ሀ) በማናቸውም ከተማ፤
(1) ሇመኖሪያ ቤት፣ ሇሳይንስና ቴክኖልጂ፣ ሇምርምርና ጥናት፣ ሇመንግስት መሥሪያ ቤት፤ ሇበጎ አዴራጎት
ዴርጅትና ሇሃይማኖት ተቋም 99 ዓመታት፤
(2) ሇከተማ ግብርና 15 ዓመታት፤
(3) ሇዱኘልማቲክና ሇዓሇም አቀፌ ተቋማት በመንግሥት ስምምነት መሠረት ሇሚወሰን ዓመት፤
ሇ) በአዱስ አበባ ከተማ፤
(1) ሇትምህርት፣ ሇጤና፣ ሇባህሌና ሇስፖርት 90 ዓመታት፣
(2) ሇኢንደስትሪ 70 ዓመታት፣
(3) ሇንግዴ 60 ዓመታት፣
(4) ሇላልች 60 ዓመታት፤
ሐ) በላልች ከተሞች፤(1) ሇትምህርት፣ ሇጤና፣ ሇባህሌና ሇስፖርት 99 ዓመታት፤
(2) ሇኢንደስትሪ 80 ዓመታት፤
(3) ሇንግዴ 70 ዓመታት፤
(4) ሇላልች 70 ዓመታት፡፡
2/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) የተዯነገገው ቢኖርም፣
ሀ) በባሕሪው ረ዗ም ያሇ የሉዜ ይዝታ ዗መን ሇሚጠይቅ የሌማት ሥራ ወይም አገሌግልት ከተወሰነው
዗መን ጣሪያ ከግማሽ ሳይበሌጥ ሉጨመር ይችሊሌ፤
ሇ) ሇጊዛው በሌማት ሥራ ጥቅም ሊይ በማይውለ የከተማ ቦታዎች ሊይ ሇሚቀርቡ የአጭር ጊዛ
የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተቋማት የቦታ ጥያቄዎች ከአምስት ዓመት ሇማይበሌጥ ጊዛ በሉዜ
ይስተናገዲለ፡፡ እንዯአስፇሊጊነቱ ሇተመሳሳይ ጊዛ ሉታዯስሊቸው ይችሊሌ፡፡
18. የሉዜ ዗መን ዕዴሳት yl!Z zmN s!Ãb” bwQt$ የሚኖሩትን
1/ የሉዜ ዗መን ሲያበቃ በወቅቱ የሚኖሩትን የቦታውን የሉዜ መነሻ ዋጋና ላልች መሥፇርቶች መሠረት
በማዴረግ ሉታዯስ ይችሊሌ። ሆኖም የሉዜ ዗መኑ ሉታዯስ በማይችሌበት ሁኔታ ሇሉዜ ባሇይዝታው ካሳ
አይከፇሌም።
2/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) በተመሇከተው መሠረት ባሇይዝታው የሉዜ ዗መኑ ሉታዯስሇት
የሚችሇው የሉዜ ዗መኑ ሉያበቃ ከ10 እስከ 2 ዓመት እስኪቀረው ዴረስ ባሇው ጊዛ ውስጥ እዴሳት
እንዱዯረግሇት መፇሇጉን አግባብ ሊሇው አካሌ በጽሑፌ ካመሇከተ ብቻ ይሆናሌ፡፡
3/ አግባብ ያሇው አካሌ ማመሌከቻው በቀረበሇት በአንዴ ዓመት ጊዛ ውስጥ ውሳኔውን ሇአመሌካቹ
በጽሑፌ ማሳወቅ አሇበት፡፡ በዙህ ጊዛ ውስጥ ውሳኔውን ሳያሳውቅ ቢቀር በእዴሳት ጥያቄው እንዯተስማማ
ተቆጥሮ በወቅቱ በሚኖረው የሉዜ መነሻ ዋጋና ሇአገሌግልቱ በሚሰጠው የሉዜ ዗መን መሰረት የሉዜ ውለ
ይታዯሳሌ፡፡
4/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (3) መሠረት መሌስ መስጠት የነበረበት የሥራ ኃሊፉ ወይም ሠራተኛ
በዕዴሳቱ ምክንያት የዯረሰ ጉዲት ካሇ ተጠያቂ ይሆናሌ፡፡
19. የመክፇያ ጊዛ
1/ የከተማ ቦታ በሉዜ የተፇቀዯሇት ሰው ወጪውን ሇመመሇስ የሚያስፇሌገውን ጊዛ ግምት ውስጥ
በማስገባት የሚወሰን የመክፇያ ጊዛ ሉሰጠው ይችሊሌ፡፡
2/ የቅዴሚያ ክፌያ እንዯየክሌለና የከተማ አስተዲዯሩ ሁኔታ የሚወሰን ሆኖ ከጠቅሊሊ የቦታው የሉዜ
ክፌያ መጠን 10% ማነስ የሇበትም፡፡
3/ የቅዴሚያ ክፌያው ከተከፇሇ በኃሊ የሚቀረው የሉዜ ዋጋ በመክፇያ ዗መኑ እኩሌ ዓመታዊ ክፌያየሚፇጸም ይሆናሌ፡፡
4/ በቀሪው ክፌያ ሊይ በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ የማበዯሪያ የወሇዴ ተመን መሠረት ወሇዴ ይከፇሊሌ፡፡
የሚመሇከተው አካሌ የየወቅቱን የማበዯርያ ወሇዴ ተመን ተከታትል ወቅታዊ የማዴረግ ኃሊፉነት አሇበት፡፡
5/ ወቅቱን ጠብቆ በማይፇጸም ዓመታዊ ክፌያ ሊይ የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በ዗ገዩ የብዴር ክፌያዎች ሊይ
በሚጥሇው የቅጣት ተመን መሠረት መቀጫ ይከፌሊሌ፡፡
6/ የሉዜ ባሇይዝታው የሉዜ ክፌያውን ሇመክፇሌ በሚገባው የጊዛ ገዯብ ውስጥ ካሌከፇሇና የሦስት ዓመት
ውዜፌ ካሇበት አግባብ ያሇው አካሌ ንብረቱን ይዝ በመሸጥ ሇውዜፌ ዕዲው መክፇያ የማዋሌ ሥሌጣን
ይኖረዋሌ፡፡
7/ የዙህ አንቀጽ ከንዐስ አንቀጽ (1) እስከ (5) የተዯነገገው በዙህ አዋጅ አንቀጽ 11 ንዐስ አንቀጽ (1) ተራ
ፉዯሌ (ሀ) ወይም (መ) መሠረት ሇባሇበጀት የመንግሥት መሥሪያ ቤት ወይም ሇሃይማኖታዊ ተቋም
በምዯባ በሚሰጥ የከተማ ቦታ ሊይ ተፇጻሚ አይሆንም፡፡ ሆኖም ባሇበጀት የመንግሥት መሥሪያ ቤቱ
ወይም ሃይማኖታዊ ተቋሙ በምዯባ ያገኘውን መሬት ሇማስሇቀቅ የተከፇሇውን ካሣ የሚተካ ክፌያ
ይከፌሊሌ፡፡
20. በሉዜ የተያ዗ የከተማ ቦታ አጠቃቀም
1/ የከተማ ቦታ ሉዜ ባሇይዝታ በሉዜ ውለ ውስጥ በተመሇከተው የጊዛ ገዯብ ውስጥ ቦታውን
ሇተፇቀዯሇት አገሌግልት ጥቅም ሊይ ማዋሌ አሇበት፡፡
2/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) የተዯነገገው ቢኖርም የሉዜ ባሇይዝታው የቦታውን አጠቃቀም
ሇመሇወጥ አግባብ ሊሇው አካሌ ሉያመሇክት ይችሊሌ፡፡
3/ አግባብ ያሇው ባሇሥሌጣን የታቀዯው የቦታ አጠቃቀም ከከተማው የመሬት አጠቃቀም ፕሊን ጋር
የማይጋጭ መሆኑን ሲያረጋግጥ ሇውጡን ሉፇቅዴ ይችሊሌ፡፡
21. ግንባታ ስሇመጀመር
1/ ማንኛውም የሉዜ ባሇይዝታ በሉዜ ውሌ በተመሇከተው የጊዛ ገዯብ መሠረት ግንባታ መጀመር አሇበት፡፡
2/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) የተዯነገገው ቢኖርም እንዯ ግንባታው ውስብስብነት እየታየ ክሌለ
ወይም የከተማ አስተዲዯሩ በሚያወጣው ዯንብ መሠረት የግንባታ መጀመርያ ጊዛው ሉራ዗ም ይችሊሌ፡፡
3/ የዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (5) እንዯተጠበቀ ሆኖ ማንኛውም የሉዜ ባሇይዝታ በዙህ አንቀጽ ንዐስ
አንቀጽ (1) እና (2) መሠረት በተወሰነው የጊዛ ገዯብ ውስጥ ግንባታውን ካሌጀመረ ቦታውን ከተረከበበት
ጊዛ ጀምሮ ያሇውን የሉዜ ክፌያና የጠቅሊሊውን የሉዜ ዋጋ ሰባት በመቶ መቀጮ እንዱከፌሌ ተዯርጎ
ቦታውን አግባብ ያሇው አካሌ መሌሶ ይረከባሌ፡፡
4/ በዙህ አዋጅ አንቀጽ 11 ንዐስ አንቀጽ (3) መሠረት የከተማ ቦታ ይዝታ የተፇቀዯሇት ሰው በዙህ አንቀጽ
ንዐስ አንቀጽ (1) እና (2) መሠረት በተወሰነው የጊዛ ገዯብ ውስጥ ግንባታ ካሌጀመረ ሇአቅም ማሳያ በዜግየባንክ ሂሳብ ከተያ዗ው ገን዗ብ ሊይ ሦስት በመቶ ተቀጥቶ ቦታውን አግባብ ያሇው አካሌ መሌሶ ይረከባሌ፡፡
5/ በዙህ አዋጅ አንቀጽ 11 ንዐስ አንቀጽ (1) ተራ ፉዯሌ (ሀ)፣ (ሇ)፣ (ሐ)፣ (መ) ወይም (ረ) መሠረት ቦታ
የተፇቀዯሇት የሉዜ ባሇይዝታ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) እና (2) መሠረት በተወሰነው የጊዛ ገዯብ
ውስጥ ግንባታ ካሌጀመረ የሉዜ ውለ ተቋርጦ ቦታውን አግባብ ያሇው አካሌ መሌሶ ይረከባሌ፡፡
22. ግንባታ ስሇማጠናቀቅ
1/ ማንኛውም የሉዜ ባሇይዝታ የዙህን አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (2) እና (3) ዴንጋጌዎች ተከትል በሉዜ ውለ
ውስጥ በተመሇከተው የጊዛ ገዯብ መሠረት ግንባታውን ማጠናቀቅ አሇበት፡፡
2/ የግንባታ ማጠናቀቅያ የጊዛ ገዯብ እንዯሚከተሇው ይሆናሌ፤
ሀ) ሇአነስተኛ ግንባታ 24 ወራት፤
ሇ) ሇመካከሇኛ ግንባታ 36 ወራት፤
ሐ) ሇከፌተኛ ግንባታ 48 ወራት።
3/ የግንባታ ዯረጃዎች በክሌልችና በከተማ አስተዲዯሮች በሚወጡ ዯንቦች ይወሰናለ፡፡
4/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) የተዯነገገው ቢኖርም እንዯ ግንባታው ውስብስብነት እየታየ ክሌለ
ወይም የከተማ አስተዲዯሩ በሚያወጣው ዯንብ መሠረት የግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዛው ሉራ዗ም ይችሊሌ፡፡
ሆኖም ሇግንባታ ማጠናቀቅያ የሚሰጠው ጠቅሊሊ ጊዛ በማንኛውም ሁኔታ፣
ሀ) ሇአነስተኛ ግንባታ ከሁሇት ዓመት ከስዴስት ወር፣
ሇ) ሇመካከሇኛ ግንባታ ከአራት ዓመት፣ እና
ሐ) ሇከፌተኛ ግንባታ ከአምስት ዓመት፣
መብሇጥ አይችሌም፡፡
5/ ማንኛውም የሉዜ ባሇይዝታ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት በተወሰነው የጊዛ ገዯብ
ግንባታውን ካሊጠናቀቀ አግባብ ያሇው አካሌ የሉዜ ውለን በማቋረጥ ቦታውን መሌሶ መረከብ ይችሊሌ፡፡
6/ የሉዜ ውሌ የተቋረጠበት ሰው በራሱ ወጪ ከስዴስት ወር ባሌበሇጠ ጊዛ ውስጥ በቦታው ሊይ የሠፇረ
ንብረቱን ማንሳት አሇበት፡፡ ሇዙህም አግባብ ያሇው አካሌ በፅሁፌ ማስጠንቀቅያ መስጠት አሇበት፡፡
7/ የሉዜ ባሇይዝታው በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (6) መሠረት ንብረቱን ካሊነሳ አግባብ ያሇው አካሌ፣
ሀ) ጅምር ግንባታው በፕሊኑ መሰረት የተገነባ መሆኑን አረጋግጦ ግንባታውን ማጠናቀቅና መጠቀም
ሇሚችሌ ሰው በግሌፅ ጨረታ ንብረቱን በመሸጥ ማስተሊሇፌ፣ ወይምሇ) ንብረቱን በራሱ ወጪ በማንሳት ከሉዜ ቅዴሚያ ክፌያው ወይም በዙህ አዋጅ አንቀጽ 11 ንዐስ አንቀጽ
(3) መሠረት በምዯባ የከተማ ቦታ ይዝታ የተፇቀዯሇትን ሰው የሚመሇከት ሲሆን ሇአቅም ማሳያ በዜግ
የባንክ ሂሳብ ከተያ዗ው ገን዗ብ ሊይ ተሰሌቶ ወጪውን ማስመሇስ፣ ይችሊሌ፡፡
8/ አግባብ ያሇው አካሌ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 7(ሀ) መሠረት ከሚፇጸም ሽያጭ ከሚገኝ ገቢ ሊይ
ሽያጩን ሇማስፇጸም የወጡ ወጪዎችን ቀንሶ ተራፉ ገን዗ብ ካሇ ሇባሇመብቱ ተመሊሽ ያዯርጋሌ፡፡
23. የሉዜ መብትን ስሇማስተሊሇፌና በዋስትና ስሇማስያዜ
1/ በዙህ አዋጅ አንቀጽ 17 ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት የተወሰነው የሉዜ ዗መንና በአንቀጽ 20 ንዐስ አንቀጽ
(1) የተዯነገገው ቦታውን ሇተፇቀዯሇት አገሌግልት ጥቅም ሊይ የማዋሌ ግዳታ እንዯተጠበቀ ሆኖ
ማንኛውም የሉዜ ባሇይዝታ መብቱን ሇማስተሊሇፌ ወይም በከፇሇው የሉዜ ክፌያ መጠን በዋስትና
ሇማስያዜ ወይም በካፒታሌ አስተዋጽዖነት ሇመጠቀም ይችሊሌ፡፡
2/ ማንኛውም የሉዜ ባሇይዝታ የሉዜ መብቱን ግንባታ ከመጀመሩ ወይም ግንባታውን በግማሽ
ከማጠናቀቁ በፉት ከውርስ በስተቀር ማስተሊሇፌ የሚችሇው አግባብ ባሇው አካሌ ቁጥጥር የሚዯረግበት
ግሌጽ የሽያጭ ሥርዓትን በመከተሌ ይሆናሌ፡፡
3/ የሉዜ ይዝታ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (2) መሠረት ሲተሊሇፌ፣
ሀ) የተፇጸመው የሉዜ ክፌያና የሉዜ ክፌያው በባንክ ቢቀመጥ ያስገኝ የነበረው ወሇዴ፣
ሇ) የተከናወነው ግንባታ ዋጋ፣ እና
ሐ) የሉዜ መብቱ በመተሊሇፈ የተገኘው የሉዜ ዋጋ 5%፣
ሇሉዜ ባሇመብቱ እንዱቀርሇት ተዯርጎ ሌዩነቱ አግባብ ሊሇው አካሌ ገቢ ይዯረጋሌ፡፡
4/ የዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) ዴንጋጌ ቢኖርም ማንኛውም የሉዜ ባሇይዝታ ግንባታ ከመጀመሩ በፉት
የሉዜ መብቱን በዋስትና ማስያዜ የሚችሇው ከሉዜ የቅዴሚያ ክፌያው ሊይ በዙህ አዋጅ አንቀጽ 21 ንዐስ
አንቀጽ (3) መሠረት ሉዯረጉ የሚችለ ተቀናሾች ታስበው በሚቀረው የገን዗ብ መጠን ይሆናሌ፡፡
5/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (4) መሠረት የሉዜ መብቱን በዋስትና ያስያ዗ ሰው የዋስትና ግዳታውን
ባሇመወጣቱ በዋስትና መያዣው ሊይ የፌርዴ አፇጻጸም ትዕዚዜ የተሊሇፇበት የእዲ ጥያቄ ከቀረበ አግባብ
ያሇው አካሌ የሉዜ ውለን አቋርጦ መሬቱን በመረከብ በዙህ አዋጅ አንቀጽ 21 ንዐስ አንቀጽ (3) መሠረት
የሚዯረጉ ተቀናሾችን አስቀርቶ ቀሪውን ሇዋስትና ባሇመብቱ ይከፌሊሌ፡፡ ተራፉ ገን዗ብ ካሇም ሇሉዜ
ባሇመብቱ ይመሌስሇታሌ፡፡
6/ በላሊ አኳኋን ስምምነት ካሌተዯረገ በስተቀር፣ በመሬት የመጠቀም መብት በዋስትና ሲያዜ ወይም
ሲተሊሇፌ በመሬቱ ሊይ የተገነባው ህንፃና ከህንፃው ጋር የተያያዘ መገሌገያዎች መብት አብሮ ይያዚሌወይም ይተሊሇፊሌ፤ እንዱሁም ሕንፃና ከሕንፃው ጋር የተያያዘ መገሌገያዎች በዋስትና ሲያዘ ወይም

ሲታሊሇፈ በመሬት የመጠቀም መብቱም አብሮ ይያዚሌ ወይም ይተሊሇፊለ።
7/ ማንኛውም ሰው በመሬት የወቅት ጥበቃ የሚመጣን ጥቅም ሇማግኘት በማሰብ በተዯጋጋሚ ጊዛ
ግንባታ ሳያጠናቅቅ የሉዜ መብቱን የሚያስተሊሌፌ ከሆነ የሚመሇከተው አካሌ በማንኛውም የሉዜ ጨረታ
እንዲይሳተፌ ሉከሇክሇው ይችሊሌ።
8/ በዙህ አንቀጽ መሠረት የሉዜ መብት በማናቸውም ሁኔታ ሲተሊሇፌ በሉዜ ውለ የተመሇከቱት የሉዜ
ባሇይዝታው ግዳታዎች በሙለ ያሇ ቅዴመ ሁኔታ መብቱ ሇተሊሇፇሇት ሦስተኛ ወገን ይተሊሇፊለ፡፡
24. የሉዜ ይዝታ መቋረጥና የካሳ አከፊፇሌ
1/ የከተማ ቦታ የሉዜ ይዝታ፣
ሀ) ባሇይዝታው በዙህ አዋጅ አንቀጽ 20 ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት ቦታውን ጥቅም ሊይ ካሊዋሇ፣
ሇ) ቦታው ሇሕዜብ ጥቅም ተብል ሇላሊ አገሌግልት እንዱውሌ ሲወሰን፣ ወይም
ሐ) የሉዜ ይዝታ ዗መኑ በዙህ አዋጅ አንቀጽ 18 ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት ካሌታዯሰ፣
ሉቋረጥ ይችሊሌ፡፡
2/ የዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 1(ሀ) ዴንጋጌ ቢኖርም ቦታው ጥቅም ሊይ ያሌዋሇው በፌትሐብሔር ሕግ
ቁጥር 1793 በተዯነገገው መሠረት ከአቅም በሊይ በሆነ ምክንያት መሆኑ ከተረጋገጠ አግባብ ያሇው አካሌ
ከአቅም በሊይ በሆነው ምክንያት የባከነውን ጊዛ የሚያካክስ ተጨማሪ ጊዛ ሉፇቅዴ ይችሊሌ፡፡
3/ የከተማ ቦታ የሉዜ ይዝታ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 1(ሀ) መሠረት ሲቋረጥ ተገቢው ወጪና መቀጫ
ተቀንሶ የሉዜ ክፌያው ሇባሇመብቱ ተመሊሽ ይሆናሌ፡፡
4/ የከተማ ቦታ የሉዜ ይዝታ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 1(ሇ) መሠረት ሲቋረጥ ባሇይዝታው አግባብ
ባሇው ሕግ መሰረት ተመጣጣኝ ካሣ ይከፇሇዋሌ፡፡
5/ የከተማ ቦታ የሉዜ ይዝታ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 1(ሐ) መሠረት ሲቋረጥ ባሇይዝታው እስከ አንዴ
ዓመት ባሇው ጊዛ ውስጥ በቦታው ሊይ ያሰፇረውን ንብረት በማንሳት ቦታውን አግባብ ሊሇው አካሌ መሌሶ
ማስረከብ አሇበት፡፡
6/ ባሇይዝታው በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (5) በተመሇከተው የጊዛ ገዯብ ውስጥ ንብረቱን ካሊነሳ
የሚመሇከተው አካሌ ቦታውን ከነንብረቱ ያሇምንም ክፌያ ሉወስዯው ይችሊሌ፡፡ ሇአፇፃፀሙም አስፇሊጊ
ሆኖ ሲያገኘው ፖሉስን ማ዗ዜ ይችሊሌ፡፡
7/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 1(ሇ) መሠረት የሉዜ ውሌ ሲቋረጥ የቦታው ርክክብ የሚፇፀመው በዙህ

አዋጅ አንቀጽ 30 በተዯነገገው መሠረት ይሆናሌ፡፡ክፌሌ አራት
የከተማ ቦታ ስሇማስሇቀቅ
25. የከተማ ቦታ የማስሇቀቅ ሥሌጣን
1/ አግባብ ያሇው አካሌ ከቦታው ሇሚነሳው ንብረት ተመጣጣኝ ካሣ በቅዴሚያ እንዱከፇሌ በማዴረግ
የከተማ ቦታ ይዝታን ሇሕዜብ ጥቅም ሲባሌ የማስሇቀቅና የመረከብ ሥሌጣን ይኖረዋሌ፡፡
2/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት በሚወሰዴ እርምጃ ምክንያት ተነሺ ሇሚሆነው ሰው መጠኑ
በክሌለ ወይም በከተማው አስተዲዯር የሚወሰን ምትክ ቦታ በከተማው ውስጥ ይሰጠዋሌ፡፡
3/ የዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) ዴንጋጌ ቢኖርም የከተማ ቦታ በሉዜ የያ዗ ሰው የሉዜ ውለን
ባሇማክበሩ፣ የቦታ አጠቃቀሙ ከከተማው ፕሊን ጋር ሉጣጣም የሚችሌ ባሇመሆኑ ወይም ቦታው
መንግሥት ሇሚያካሂዯው የሌማት ሥራ አስፇሊጊ ሆኖ በመገኘቱ ምክንያት ካሌሆነ በስተቀር የሉዜ ዗መኑ
ከማሇቁ በፉት ይዝታውን እንዱሇቅ አይዯረግም፡፡
4/ አግባብ ያሇው አካሌ በሕገ ወጥ መንገዴ የተያ዗ን የከተማ ቦታ በዙህ አዋጅ አንቀጽ 26 መሠረት
የማስሇቀቂያ ትዕዚዜ መስጠትና ካሣ መክፇሌ ሳያስፇሌግ የሰባት የሥራ ቀናት የጽሁፌ ማስጠንቀቂያ ብቻ
ሇባሇይዝታው በአካሌ በመስጠት ወይም በቦታው በሠፇረው ንብረት ሊይ በመሇጠፌ የማስሇቀቅ ሥሌጣን
ይኖረዋሌ፡፡
26. የማስሇቀቂያ ትዕዚዜ
1/ በዙህ አዋጅ አንቀጽ 25 ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት የከተማ ቦታ ይዝታ እንዱሇቀቅ ሲወሰን ይዝታው
የሚሇቀቅበት ጊዛ፣ ሉከፇሌ የሚገባው የካሣ መጠን እና ሉሰጥ የሚችሇው የምትክ ቦታ ስፊትና አካባቢ
ተጠቅሶ የማስሇቀቂያ ትዕዚዜ ሇባሇይዝታው በጽሁፌ ይሰጣሌ፡፡
2/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት የሚሰጠው የማስጠንቀቂያ ጊዛ በክሌልችና በከተማ
አስተዲዯሮች በሚወጡ ዯንቦች ይወሰናሌ፤ ሆኖም በማንኛውም ሁኔታ ከ9ዏ ቀናት ያነሰ ሉሆን
አይችሌም፡፡
3/ የሚሇቀቀው የከተማ ቦታ ይዝታ የመንግሥት ቤት የሰፇረበት ከሆነ የማስሇቀቂያ ትዕዚዘ የሚዯርሰው
ቤቱን ሇሚያስተዲዴረው አካሌ ይሆናሌ፡፡
4/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (3) መሠረት የማስሇቀቂያ ትዕዚዜ የተሊሇፇበት ቤት ተከራይቶ ከነበረ
ትዕዚዘ የዯረሰው አካሌ የማስጠንቀቂያ ጊዛው ከማብቃቱ በፉት የኪራይ ውለን ሇማቋረጥ የሚያስችሌ
እርምጃ መውሰዴ አሇበት፡፡27. የማስሇቀቂያ ትዕዚዜን ወይም ማስጠንቀቂያን የሚመሇከቱ አቤቱታዎች
1/ በዙህ አዋጅ አንቀጽ 26 ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት የማስሇቀቂያ ትዕዚዜ የዯረሰው ወይም ትዕዚዜ
በተሰጠበት ንብረት ሊይ ያሇ መብቴ ወይም ጥቅሜ ይነካብኛሌ የሚሌ ማንኛውም ሰው ትዕዚዘ በዯረሰ
በ15 የሥራ ቀናት ውስጥ ያሇውን አቤቱታ ከዜርዜር ምክንያቱና ማስረጃው ጋር አግባብ ሊሇው አካሌ
ማቅረብ ይችሊሌ፡፡
2/ በዙህ አዋጅ አንቀጽ 25 ንዐስ አንቀጽ (4) መሠረት ማስጠንቀቂያ የዯረሰው ሰው ማስጠንቀቅያው
በዯረሰው በሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ አቤቱታውን ከዜርዜር ምክንያቱና ማስረጃው ጋር አግባብ ሊሇው
አካሌ ማቅረብ ይችሊሌ።
3/ አግባብ ያሇው አካሌ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) ወይም (2) መሠረት የቀረበሇትን አቤቱታ
በአግባቡ በማጣራት ውሳኔ መስጠትና ውሳኔውን ሇአቤቱታ አቅራቢው በጽሁፌ ማሳወቅ አሇበት፡፡
የቀረበው አቤቱታ ተቀባይነት ያሊገኘ ከሆነ ምክንያቱ በግሌጽ በውሳኔው ውስጥ መገሇጽ ይኖርበታሌ፡፡
28. አግባብ ባሇው አካሌ ውሳኔ ሊይ ስሇሚቀርብ ይግባኝ
1/ አግባብ ያሇው አካሌ በዙህ አዋጅ አንቀጽ 27 ንዐስ አንቀጽ (3) መሠረት በሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘ
አቤቱታ አቅራቢ ውሳኔው በዯረሰው በ3ዏ ቀናት ውስጥ ይግባኙን በዙህ አዋጅ አንቀጽ 29 መሠረት
ሇተቋቋመው ይግባኝ ሰሚ ጉባዔ ማቅረብ ይችሊሌ፡፡
2/ ጉባዔው የቀረበሇትን ይግባኝ በ3ዏ የሥራ ቀናት ውስጥ መርምሮ ውሳኔ መስጠት አሇበት፡፡ የሰጠውን
ውሳኔም ሇተከራካሪ ወገኖች በጽሁፌ ማሳወቅ አሇበት፡፡
3/ በካሣ ክርክር ሊይ ካሌሆነ በስተቀር ምትክ ቦታን ጨምሮ በላልች በሕግም ሆነ በፌሬ ነገር ክርክሮች
ሊይ ጉባዔው የሚሰጠው ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናሌ፡፡
4/ ጉባዔው ካሣን በሚመሇከት በሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘ ተከራካሪ ወገን ውሳኔው በዯረሰው በ3ዏ ቀናት
ውስጥ ሇሚመሇከተው የከተማ ይግባኝ ሰሚ ፌርዴ ቤት ወይም የከተማ ይግባኝ ሰሚ ፌርዴ ቤት
በላሇበት ሇሚመሇከተው መዯበኛ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት ይግባኝ ማቅረብ ይችሊሌ፡፡
5/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (4) መሠረት ይግባኝ መቅረብ የሚችሇው ይግባኝ ባዩ እንዱሇቀቅ ትዕዚዜ
የተሰጠበትን የከተማ ቦታ አግባብ ሊሇው አካሌ ካስረከበና ያስረከበበትን ሰነዴ ከይግባኝ አቤቱታው ጋር
አያያዝ ካቀረበ ብቻ ይሆናሌ፡፡
6/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (4) መሠረት ይግባኝ የቀረበሇት ፌርዴ ቤት ይግባኙ በቀረበሇት በ3ዏ
የሥራ ቀናት ውስጥ ውሳኔ መስጠት አሇበት፡፡ የፌርዴ ቤቱ ውሳኔም የመጨረሻ ይሆናሌ፡፡29. ስሇይግባኝ ሰሚ ጉባኤ
1/ የከተማ ቦታ ማስሇቀቅና የካሣ ጉዲዮች ይግባኝ ሰሚ ጉባዔዎች በክሌልችና

በከተማ አስተዲዯሮች
ይቋቁማለ፡፡
2/ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት የተቋቋመ ጉባዔ የቀረበሇትን ይግባኝ መርምሮ በዙህ አዋጅ
አንቀጽ 27 ንዐስ አንቀጽ (3/) መሠረት የተሰጠ ውሳኔን የማጽናት፣ የማሻሻሌ ወይም የመሻር እና
የሰጠውን ውሳኔ የማስፇፀም ሥሌጣን ይኖረዋሌ፡፡
3/ የጉባኤው ተጠሪነት እንዯ አግባቡ ሇክሌለ ወይም ሇከተማው አስተዲዯር ምክር ቤት ይሆናሌ፡፡
4/ ጉባኤው አግባብ ካሊቸው አካሊት የተውጣጡ ከ5 የማያንሱ አባሊት ይኖሩታሌ፡፡
5/ ጉባኤው አስፇሊጊ ሆኖ ሲያገኘው አግባብነት ያሊቸውን አካሊት በማ዗ዜ ሙያዊ አስተያየት መቀበሌ
ወይም ማስረጃ እንዱቀርብሇት ማዴረግ ይችሊሌ፡፡
6/ ጉባኤው አስፇሊጊ ሆኖ ሲያገኘው የፖሉስ ኃይሌ በማ዗ዜ የሚሰጣቸውን ውሳኔዎችና ትእዚዝች
ማስፇፀም ይችሊሌ፡፡
7/ ጉባኤው ከሕግ በቀር ከማናቸውም ተጽዕኖ ነፃ ይሆናሌ፡፡
8/ ጉባኤው ስራውን በሚያከናውንበት ጊዛ በመዯበኛው የፌትሐብሔር ስነ ሥርዓት ሕግ አይመራም፡፡
ሆኖም በክሌለ ወይም በከተማ አስተዲዯሩ በሚወሰን የተቀሊጠፇ ስነ ሥርዓት ይመራሌ፡፡
9/ የጉባኤው አባሊት የስራ ዗መን በክሌለ ወይም በከተማ አስተዲዯሩ ይወሰናሌ፡፡
30. ቦታ ስሇመረከብ
1/ የዙህ አንቀፅ ንዐስ አንቀፅ (2) ዴንጋጌ እንዯተጠበቀ ሆኖ አግባብ ያሇው አካሌ ማስሇቀቂያ ትእዚዜ
የተሰጠበትን ቦታ የሚረከበው የከተማ ቦታ ባሇ ይዝታው ካሣ ከተከፇሇው ቀን ወይም ካሣውን ሇመቀበሌ
ፇቃዯኛ ካሌሆነ ዯግሞ ካሣው አግባብ ባሇው አካሌ ስም በዜግ የባንክ ሂሣብ ከተቀመጠበት ቀን ጀምሮ
በ9ዏ ቀናት ውስጥ ይሆናሌ፡፡ ሆኖም የተወሰነሇትን ካሣ ያሌተቀበሇው ሰው ሇመቀበሌ በፇሇገ ጊዛ አግባብ
ያሇው አካሌ በባንክ የተቀመጠውን ገን዗ብ መስጠት አሇበት፡፡
2/ አግባብ ያሇው አካሌ የማስሇቀቂያ ትዕዚዜ ወይም ማስጠንቀቂያ የተሰጠበትን መሬት የሚረከበው፣
ሀ) ትዕዚዘ ወይም ማስጠንቀቂያው የዯረሰው ሰው በዙህ አዋጅ አንቀጽ 27 ንዐስ አንቀጽ (1) ወይም (2)
መሠረት አቤቱታ ሳያቀርብ ሲቀር፣
ሇ) አቤቱታ ቀርቦ በዙህ አዋጅ አንቀጽ 27 ንዐስ አንቀጽ (3) መሠረት አቤቱታውን ውዴቅ የሚያዯርግ
ውሳኔ ሲሰጥ እና በውሳኔው ሊይ ይግባኝ ሳይቀርብ ሲቀር፣ ወይምሐ) በአንቀጽ 28 ንዐስ አንቀጽ (1) መሠረት ይግባኝ ቀርቦ በዙህ አዋጅ አንቀጽ 29 ንዐስ አንቀጽ (2)
መሠረት ይግባኙን ውዴቅ በማዴረግ ውሳኔ ሲሰጥ፣
ይሆናሌ፡፡
3/ የዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) ዴንጋጌ ቢኖርም በሚሇቀቀው መሬት ሊይ ሰብሌ፣ ቋሚ ተክሌ ወይም
ላሊ ንብረት ከላሇ የከተማ ቦታ ባሇይዝታው የማስሇቀቅ ትዕዚዜ በዯረሰው በ3ዏ ቀናት ውስጥ የከተማ ቦታ
ይዝታውን አግባብ ሊሇው አካሌ ማስረከብ አሇበት፡፡
4/ አግባብ ያሇው አካሌ ቦታውን በሚረከብበት ጊዛ ኃይሌ መጠቀም አስፇሊጊ ሆኖ ሲያገኘው የፖሉስ
ሃይሌ ማ዗ዜ ይችሊሌ፡፡
5/ በሕገ ወጥ መንገዴ የተያ዗ የከተማ ቦታ እንዱሇቀቅ በሚዯረግበት ጊዛ በቦታው ሊይ ሊሇ ንብረት አግባብ
ያሇው አካሌ ተጠያቂ አይሆንም፡፡
ክፌሌ አምስት
ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች
31. የሚኒስቴሩ ሥሌጣንና ተግባር
ሚኒስቴሩ የሚከተለት ሥሌጣንና ተግባራት ይኖሩታሌ፤
1/ ይህ አዋጅ በሁለም ክሌልች በሚገባ መፇጸሙን ይከታተሊሌ& ያረጋግጣሌ፤
2/ ሇክሌልችና የከተማ አስተዲዯሮች የቴክኒክና የአቅም ግንባታ ዴጋፌ ያዯርጋሌ፤
3/ በሀገር አቀፌ ዯረጃ የመሬትና መሬት ነክ መረጃዎችን በቴክኖልጂ የማ዗መንና የማናበብ ሥራዎች
ይሰራሌ፤
4/ ሀገር አቀፌ የመሬትና መሬት ነክ መረጃዎችን በተመሇከተ ስታንዲርድች ያወጣሌ፣ ተፇፃሚነታቸውን
ይከታተሊሌ፤
5/ የዙህን አዋጅ ማስፇጸሚያ ሞዳሌ ዯንቦች፣ መመርያዎችና ማንዋልች ያ዗ጋጃሌ፡፡
32. የክሌልችና የከተማ አስተዲዯሮች ሥሌጣንና ተግባር
ክሌልችና የከተማ አስተዲዯሮች፣
1/ በሁለም ከተሞች ውስጥ የሚገኘውን መሬት በዙህ አዋጅ መሠረት ያስተዲዴራለ፤2/ ይህን አዋጅ በሚገባ ሇማስፇፀም የሚያስፇሌጉ ዯንቦችና መመርያዎች ያወጣለ፡፡
33. የመተባበር ግዳታ
ማንኛውም ሰው ይህንን አዋጅ በማስፇጸም ረገዴ የመተባበር ግዳታ አሇበት፡፡
34. ቅጣት
1/ የወንጀሌ ህጉ የበሇጠ የሚያስቀጣ ካሌሆነ በስተቀር፣
ሀ) ማንኛውም ይህን አዋጅና በዙህ አዋጅ መሠረት የወጡ ዯንቦችና መመሪያዎችን ሇማስፇፀም የተመዯበ
ኃሊፉ ወይም ሠራተኛ ተገቢ ያሌሆነ ጥቅም ሇራሱ ወይም ሇላሊ ሰው ሇማስገኘት በማሰብ፣
(1) በዙህ አዋጅ ከተዯነገገው ውጪ የከተማ ቦታን የፇቀዯ እንዯሆነ ከ7 እስከ 15 ዓመት በሚዯርስ ጽኑ
እሥራት እና ከብር 40,000 እስከ ብር 200,000 በሚዯርስ የገን዗ብ መቀጮ ይቀጣሌ፤
(2) የጨረታ መረጃዎችን ይፊ ባያዯርግ፣ በጨረታ ሰነዴ ሽያጭ ሊይ ገዯብ ቢጥሌ፣ የጨረታ ሂዯቱን
ቢያዚባ ወይም የጨረታ ውጤቱን ቢሇውጥ ከ5 እስከ 12 ዓመት በሚዯርስ ጽኑ እሥራት እና ከብር
30,000 እስከ ብር 150,000 በሚዯርስ የገን዗ብ መቀጮ ይቀጣሌ፤
(3) በዙህ አዋጅ ከተዯነገገው ውጪ ፇፅሞ ከተገኘ ወይም በዙህ አዋጅ መሠረት መውሰዴ የሚገባውን
እርምጃ ሳይወስዴ ከቀረ ከ5 እስከ 12 ዓመት በሚዯርስ ጽኑ እሥራት እና ከብር 30,000 እስከ ብር
150,000 በሚዯርስ የገን዗ብ መቀጮ ይቀጣሌ፤
ሇ) ማንኛውም ሰው ይህን አዋጅ ወይም በዙህ አዋጅ መሠረት የወጡ ዯንቦችን ወይም መመሪያዎችን
በመተሊሇፌ የከተማ ቦታን አጥሮ ከያ዗፣ ግንባታ ካካሄዯበት ወይም ከአዋሳኝ ይዝታው ጋር ከቀሊቀሇ ከ7
እስከ 15 ዓመት በሚዯርስ ጽኑ እሥራት እና ከብር 40,000 እስከ ብር 200,000 በሚዯርስ የገን዗ብ
መቀጮ ይቀጣሌ፤
ሐ) ማንኛውም በከተማ ቦታ ሉዜ ጨረታ የሚወዲዯር ሰው የሐሰት ማስረጃ ካቀረበ፣ መግሇጽ የነበረበትን
መረጃ ከዯበቀ ወይም ከላሊ ተወዲዲሪ ጋር በመመሳጠር የሐሰት ውዴዴር ካዯረገ ከ5 እስከ 12 ዓመት
በሚዯርስ ጽኑ እስራት እና ከብር 30,000 እስከ ብር 150,000 በሚዯርስ የገን዗ብ መቀጮ ይቀጣሌ፡፡
2/ ማንኛውም ይህን አዋጅና በዙህ አዋጅ መሠረት የወጡ ዯንቦችና መመሪያዎችን ሇማስፇፀም የተመዯበ
ኃሊፉ ወይም ሠራተኛ በዙህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (1) የተመሇከቱትን የጥፊቶች ዴርጊቶች በቸሌተኝነት
ከፇጸመ ከ1 እስከ ከ5 ዓመት በሚዯርስ እሥራትና ከብር 10,000 እስከ ብር 30,000 በሚዯርስ መቀጮ
ይቀጣሌ፡፡
3/ ማንኛውም በዙህ አንቀጽ የተመሇከተን የወንጀሌ ዴርጊት በመፇጸም የተገኘ ሀብት በፌርዴ ቤት ትዕዚዜ
ተወርሶ አግባብ ያሇው አካሌ እንዱረከበው ይዯረጋሌ፡፡35. የተሻሩና ተፇፃሚነት የማይኖራቸው ሕጎች
1/ የከተማ ቦታ በሉዜ ስሇመያዜን እንዯገና ሇመዯንገግ የወጣው አዋጅ ቁጥር 272/1994 በዙህ አዋጅ

ተሽሯሌ፡፡
2/ ከዙህ አዋጅ ጋር የማይጣጣም ማንኛውም ሕግ ወይም የአሠራር ሌምዴ በዙህ አዋጅ በተሸፇኑ ጉዲዮች
ሊይ ተፇፃሚነት አይኖረውም፡፡
36. የመሸጋገርያ ዴንጋጌ
1/ ክሌልችና የከተማ አስተዲዯሮች ቀዯም ሲሌ ቀርበው በእንጥሌጥሌ ሊይ ያለ የከተማ ቦታ ጥያቄዎችን
በሚመሇከት ይህ አዋጅ ከፀናበት ቀን ጀምሮ ባለት ሦስት ወራት ጊዛ ውስጥ በቀዴሞው ህግ መሠረት
ውሳኔ መስጠት አሇባቸው፡፡
2/ ይህ አዋጅ ከመጽናቱ በፉት አግባብ ባሇው አካሌ የተፇረሙ የሉዜ ውልችና በነዙሁ መሠረት
የተከናወኑ ሥራዎች ህጋዊነታቸው ተጠብቆ ተፇፃሚነታቸው ይቀጥሊሌ፡፡
37. አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ
ይህ አዋጅ ከ …………. ቀን 2003 ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናሌ፡፡
አዱስ አበባ …………. ቀን 2003 ዓ.ም

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close