የሕዝቡ ቁጣ ገንፍሎ ለመውጣት ……

Hiber radio Las Vegas on www.afroaddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

ከዜናዎች አንድነት ፓርቲ በአኬልዳማ ማስፈራሪያ የዜጎችን ሰብዓዊ መብት ማፈን አይቻልም አለ፣ የፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ የሕዝቡ ቁጣ ገንፍሎ ለመውጣት መቃረቡን ገለጹ፣በኢትዮ-ኬኒያ ድንበር ግጭት ተቀሰቀሰ፣ፕ/ር መስፍን አዲሱን የነ አቶ መለስ ድራማ ተቃወሙ፣በየመን ያሉ ኢትዮጵያውያን ዛሬም ችግር ላይ ናቸው የሚሉና ሌሎችም አሉ። ቃለ መጠይቅ ከአቶ ኤፍሬም ማዴቦ የግንቦት ሰባት የዲፕሎማሲ ክፍል መሪ የአኬልዳማ ድራማን አስመልክቶ   ተወያይተናል። ከአርበኞች ግንባር አመራር አርነኛ ኑር ጀባ ጋርም ሁለተኛ ክፍል ቆይታ  አድርገናል እንዲሁም ስለ የኔሰው ገብሬ የምንለው ይኖራል ። ህብርን ዘወትርበwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ

Today’s radio show Link to     Link to filehttps://rcpt.yousendit.com/1304572568/1e3481f6f9b370bd1ae1e74d28fbedb1

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close