አባሳደር ውብሸት በሳውዲ የሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማነጋገር ያደረጉት ጥረት ያለመግባባት ተበተነ::

አባሳደር ውብሸት:ሊደሰኩሩ:የፈለጉት:ስለ ዲያስቦራ ረቂቅ ነበር:ነገርግን ያልጠበቁት ገጠማቸው:: ሃሙስ :ተህሳስ 12/2004 በውጭ ጉዳይ ሚንስተር በኩት በጂዳ ቆንስላ አዳራሽ ውስጥ:ለ ዲያስቦራ:አዲስመመሪያ ለማጽደቅ ህዝቡን ለማወያየት ብቅ ያሉት አምባሳደር ውብሸት :ነበሩ:ወደ20 ገጽ የሚጠጋ ስለዲያስቦራ ማለት የሚፈልጉትን እስኪሉ በአዳርሹ:ውስጥ የነበረው ታዳሚ :የሚሉትን ይበሉ በቻ mic እጃችን ይግባ እንጂ በማለት በእልህ ሲጠባበቁ ነበር: :

ንግግሩን ጨርሶ ወደ ታዳሚው :ጥያቄ ካላቹ በዚህ ዙሪዓ :ብሎ ሳይጨርስ: mic በ እጁ የገባው ወጣት ንግግሩን ቀጠለ:እኛን ትንቁናላቹ :የምታከብሩት አውሮፓና አሜሪካ ያሉትን ስደተኞችን ነው :: ብዙ በደል አለብን ኢንባሲያችን :ለኛ ችግር አይደርስም :ቁጥር 1 ከአለም ሳውዲን እውቅና የስጠን እኛ ሆነን ሳለ በናተ ዘመን ግን መጨረሻ ሆነናል ብሎ ንግግሩን ሳይጨርስ ብድግ አለ አሁን የስጋ :ብሶተን ጨርሼአለውሃሁን አንገብጋቢ ጉዳይችን የመንፈስ ነው ብሎ ቀጠለ መንግስት ሃገራችን ላይ በሃይማኖትእጁንእያስገባ ህዝባችንን እያዋከበ :ተማሪ የ እምነት መብቱ እየተገፈፈ መስጊዶች እየተዘጉ:አህባሽ የተባለ ሃይማኖት ከ ሊባኖስ በማስመጣት:ሃገራችንን:እንደሊባኖሱ የ እርስበርስ ጦርነት:ለማድረግ :እየተሰራ ያለው ሴራ ባስቸኩያ ይቁም ዓዳራሹ በጭብጨባ ጋለ: ሁሉም የስሜትን ለማውራት mic ለማግኘት ይሻሙ ነበር ሌላኛው ቀጠለ:መንግስት መጅሊሱን :እየሾመ ሙስሊሙ በ ወያኔ ካድሬ መመራት አይፈልግም የፈለገውን ሙስሊሙ እራስ ይምረጥ:ዶክተር ሽፈርው:ሙስሊሙን አሸባሪ ብሎ ፈርጆታል: :እኔ ከ አሁን በሃላ ብሎ ቀጠለ ከ አሁን በሃላ መንግስት አህባሽን ወድ መጡበት ካልመለሰ የመጂስ ካድሬውቹን ካላባረረ ሃገር አለኝ ብያ አልረዳም ሃገርሬም አልገባም ይህ ግን የ ኔ ሃሳብ ነው በማለትንግግሩን ጨረስ በጭብጨባ ቤቱ ሞቀ : ብዙ ተመሰሳይ ውርጂብኝ :ሲወርድበት በመጨናነቅ:በሁለት እጁ አናቱን :ይዞ ምን መልስ መስጠት የጠፋው ይመስል ነበር :ለቀረቡለት ጥያቄ መልስ ለመስጠት :ሞከር 60 %እና40% የሚጠጋ ሙስሊምን መንግስት አይስከፋም ይህ ከ እውነት የራቀ ነ ው መንግስት እጁን አላስገባም ብሎ ሳይጨርስ:በ አንድ ድምጽ ሙስሊም ታዳሚ ማስረጃ አለን በማለት አዳራሹን አናጉት : 01 ማስረጃ ዶክተር ሽፈራው ተክለማሪያም:የትናገሩ VIDEO CD 2 የ መጅሊሱ ካድሬ ስለ አወሊያ መዘጋት :ሲናገሩ የ ፊልም ማስረጃ 3 የተለያዩ ጋዜጦች:እና መጽሄቶች:ስለ ሙስሊሙ የተባሉት ይዘው ለማቅረብ ለ አርብ ተህሳስ13/2004 ቀጠሮ ያዙ :በሁኔታው ግራ የተጋቡት አቶ ውብሸት የህዝቡ ስሜት አስደንግጡአቸው መንግስት እንዲህ እያደረገ ከሆነ ወደ አንባገንነት እይሄደ ነው ሲሉ ተደምጠዋል: በተመሳሳይ በሪያድ የተደረገው ስብሰባ :ክርክሩ አቅጣቻውን ስቶ ወደ ጸብ ደርሶ የለምንም መግባባት :የሙስሊሞች ጉዳይ እስካልተስተካከለ በስተቀር ክዚህ መንግስት ጋር በምንም ላለምነጋገር ወስነው :ስብሰባው ተበትኖዋል:: ለ አርብ ተህሳስ 13/2004 ለ10:00pm በኢትዮያ ሰአት አቆጣጠር:የተቀጠሩት:ማስረጃ ለማቅረብ ነበር : አምባሳድረ ውብሽት የደረሱት 11:30ነበር ከ መግሪብ ሰላት በሃላ በ አምብሳደሩ ቢሮ የትወሰነ ሰው ብቻ ቀርቦ ማስረጃውን እንዲያቅርብ :ተዛዝ አስተላለፉ ሙስሊሙ ግን እዚሁ አዳርሽ:ካልሆነ በፍጹም በማለትእዛው አዳራሹ ውስጥ የፊልም :ማስረጃውን:ለህዝብ :ካሳዩ በሃላ CD እና መጽሄቶችን :እንኢሁም ጋዜጦችን: እንደማስረጃ አቅርበዋል:አምብሳደር ውብሸትም :ማስረጃውን ለመለስ ዜናዊ እንድሚያደርሱ :ተናግረዋል::

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close