በማላዊ 12 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሞቱ በዘጠኛዎቹ ላይ ፍ/ቤት ፈረደባቸው

Hiber radio Las Vegas on www.afroaddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

ከዜናዎች ሂዩማን ራይት ወች አሜሪካ በሰው አልባ አውሮፕላን የምታደርገውን ጥቃት ተቃወመ፣በማላዊ 12 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሞቱ በዘጠኛዎቹ ላይ ፍ/ቤት ፈረደባቸው፣ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እንዲፈታ የተዋቂ ሰዎች ፊርማ እየተሰበሰበ ነው፣የህንዱ ካራቱሪ በጋምቤላ ከወሰደው መሬት ላይ የስሯር ፋብሪካ ሊያቋቁም ነው የሚሉና ሌሎችም አሉ።የ2011ን አብዮት ዳሰናል  ቃለ መጠይቅ ከኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር ሊቀመንበር አቶ ቱሃት ፓልቻይ ጋር ተወያይተናል።

ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ

This week radio show(12/25/11) Link

https://rcpt.yousendit.com/1325219228/988ed3b968077ac4f38e43b1fe637879

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close