የአጼ ሀይለስላሴ ፎቶግራፍ አንሺ በሊባኖስ በወገኖቻችን ላይ የሚደረገውን በደል በመቃወም የአገሪቱ መንግስት የሰጣቸውን የክብር ሜዳሊያ እመልሳለሁ አሉ

Hiber radio Las Vegas on www.afroaddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ             610-214-0200       አክሰስ ቁጥር 729369#

የአጼ ሀይለስላሴ ፎቶግራፍ አንሺ በሊባኖስ በወገኖቻችን ላይ የሚደረገውን በደል በመቃወም የአገሪቱ መንግስት የሰጣቸውን የክብር ሜዳሊያ እመልሳለሁ አሉ

ከዜናዎች የኢትዮጵያ ወዳጅ ዶናልድ ፔይን ሞት በርካታ አገር ወዳዶችን አሳዘነ፣ አንዷለም አራጌ በእስር ቤትም የአሳሪዎቹ በቀል እንዳልተለየው ገለጸ፤፣የኢትዮጵያውያን ሴቶች ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአረቡ ዓለም ያለውን የሴቶች ችግር አነሰ የሚሉና  ሌሎችም አሉ። 

 ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ

This week radio show(03/11/12)                                                                                   

Link to file:   https://rcpt.yousendit.com/1411400108/580f9ab1f2ffaaf64b71e8bf11903bd4

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close