22 ሺህ አማራዎች ከደቡብ ኢትዮጵያ ተፈናቀሉ

Source:DW The Woyanne fascist junta is engaged in another ethnic cleansing campaign, this time in southern Ethiopia against Amharas. German Radio has reported today that so far 22,000 Amharas have been evicted from Benji Maji Zone after their properties were confiscated, and the number could reach 78,000.

በደቡብ ኢትዮጵያ፣ ቤንጂ ማጂ አካባቢ ከሚገኙ 22 ወረዳዎች በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን መፈናቀላቸው እየተነገረ ነው። በተጠቀሰዉ የሐገሪቱ ክፍል በሃያ ሁለት ወረዳዎች ላለፉት ከአስር እስከ ሰላሳ ዓመታት የኖሩ እና የአማራዉ ብሄረሰብ ተወላጆች የሆኑ ኢትዮጵያውያን በአካባቢው ባለሥልጣናት በግዳጅ ተፈናቅለው መድረሻ ማጣታቸውን እየገለጡ መሆናቸውን ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close