በአማራ ተወላጆች ላይ የሚደረገውን የዘር ማጥፋት የሚቃወም ዓለም አቀፍ ቴሌ ኮንፈረንስ ተጠራ

Hiber radio Las Vegas on www.afroaddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

የአቶ መለስ አስተዳደር የጀመረው ጸረ አማራ ዘመቻ ከአገር ውስጥና ከውጭ ተቃውሞ እያጋጠመው ነው፣ በዓለም ደቻሳ ላይ የተፈጸመው ግፍ ሊባኖሳውያንን አንገታቸውን እንዳስደፋቸው ገለጹ፣ቅዱስ ሲኖዶስ በዋልድባ ላይ የሚደረገውን ጥቃት ተቃወመ፣ በአማራ ተወላጆች ላይ የሚደረገውን የዘር ማጥፋት የሚቃወም ዓለም አቀፍ ቴሌ ኮንፈረንስ ተጠራ የሚሉና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.comይጻፉ

This week radio show(04/08/12) Link to file:

https://rcpt.yousendit.com/1453637889/22b9ca51c46696b6ecb016b396c2ebb0

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close