ከአስር የሚበልጡ በውጭ የሚገኙ መገናኛ ብዙሃን በአቶ መለስ አስተዳደር ላይ የኢኮኖሚ ማዕቀብ ጥሪ አቀረቡ

Hiber radio Las Vegas on www.afroaddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

ከአስር የሚበልጡ በውጭ የሚገኙ መገናኛ ብዙሃን በአቶ መለስ አስተዳደር ላይ  የኢኮኖሚ ማዕቀብ  ጥሪ አቀረቡ ፣ኮ/ል መንግስቱ አሁንም የዙምባቡዌ የክብር እንግዳ መሆናቸውን አንድ የአገሪቱ ባለስልጣን አስታወቁ፣ ኢጥትዮጵያውያን ገበሬዎች ወደ ድንበር የመጡ የሱዳን የአካባቢነ አገረ ገዢን አጠቁ፣ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የፔን ዓለም አቀፍ ሽልማት አገኘ የሚሉና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ

This week radio show(04/15/12) Link to file:

https://rcpt.yousendit.com/1464622895/9266738cf8408308d6ab549a86efda27

[audio http://www.fileden.com/files/2012/4/10/3290324/Hiber%20Radio%2004-15-12.mp3]
Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close