የህወሓት/ አሕአዴግ የሰለላ መረብ ከወስጥ አዋቂዎች የተገኘ መረጃ

ኢትዮጵያን በቁጥጥር መዳፉ ሰር በማስገባት አየገዛ ያለው ኢህአዴግ ፣ የቁጥጥር ሰራውን ከማጠናከር አልፎ ወደ ዘመናዊ የአፈና ሰልት እየተሸጋገረ ይገኛል።  ለዚህም ሰራው እንዲረዳው በእንግሊዘኛው ምሕፃረ ቃል /NISS/ National Inteligent and Security Service/ የሚባለውን   መሥሪያ ቤት  እና በቅርቡ የተቋቋመውን    የኢንፎርመሸን  መረብ ደህነነት ኤጀንሲ /ኢመደ ኤ/ ወይም / Information Network Security Agency/ በመባል የሚታወቀውን ድርጅቶች እየተጠቀመ ነው ። እንደ መረጃ ምንጭነት  የሚ ቀመው ደግሞ  አትዮ ቴሌኮምን ነው ። ዘርዝር መረጃውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ የህወሓት/ አሕአዴግ የሰለላ መረብ ከወስጥ አዋቂዎች የተገኘ መረጃ 

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close