የቴዲ አፍሮ “ጥቁር ሰው” በኢቲቪ እንዳይታይ ተከለከለ

To Listen: [audio http://www.fileden.com/files/2012/4/10/3290324/Hiber%20Radio%2004-22-12.mp3]

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ             610-214-0200       አክሰስ ቁጥር 729369#

ጥቃቱን ተቃውሞ በውጭ የሚንቀሳቀሰው አስተባባሪ ኮሚቴ በአማራ ላይ የተደረገውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ወደ ዓለም አቀፉ ፍ/ቤት ለመውሰድ ጠበቃ እያማከርኩ ነው አለ፣የቴዲ አፍሮ <<ጥቁር ሰው>> በኢቲቪ እንዳይታይ ተከለከለ፣በአዲስ አበባ የኤርትራ አምባሳደር የአቶ መለስን ባህላዊ ወርቅ አውጭዎች ተጠለፉ ሀሰት ሲሉ አጣጣሉት፣ሚሊዮኖች አደባባይ የወጡበት የሙስሊሞች ተቃውሞ፣የቅዱስ ሲኖዶስ ወቅታቂ ጥሪ፣ <<የቃሊቲው መንግስት>>  መጽሐፍ ምርቃት  የሚሉና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ

This week radio show(04/22/12) Link to file: https://rcpt.yousendit.com/1475797227/557e574f67f37389d7b0400b54e01ded

To Listen: [audio http://www.fileden.com/files/2012/4/10/3290324/Hiber%20Radio%2004-22-12.mp3]

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close