9 ብርን ወደ 9 ሚሊዮን የቀየረው ኢትዮጵያዊ የባንክ ሰራተኛ ዘብጥያ ወረደ

Hiber radio Las Vegas on www.afroaddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

ኢሳያስ አፈወርቂ አልሞትኩም አሉ፣ 9 ብርን ወደ 9 ሚሊዮን የቀየረው ኢትዮጵያዊ የባንክ ሰራተኛ ዘብጥያ ወረደ፣የአቶ መለስ ፌደራል በአሳሳ የገደላቸው ሙስሊሞች ቁጥር አስር ደርሷል፣ዶ/ር ፍስሐ የወያኔን ሰላዮች እናጋልጥ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ   የሚሉና ሌሎችም ዜናዎች አሉን። ቃለ መጠይቅ ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና <<የቃሊቲው መንግስት ደራሲ>> ጋር ቄይታ አድርገናል።

ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ

This week radio show(04/29/12) Link to file: https://rcpt.yousendit.com/1487027115/fd07c12ac59366a19c29255f4d41b60d

To Listen

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close