ሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል ጊቤ ሶስት በኦሞ አካባቢ የተፈጠረውን ቀውስ ይፋ አደረገ

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

በውጭ ያሉ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን የአገር ቤቱን ሕጋዊ ጥያቄ ደግፈው ቆሙ፣በዋልድባ ላይ የተወሰደውን የማፍረስ ተግባር በለንደን የሚኖሩ ምዕመናን ተቃወሙት፣ የአውራምባ ታይምስ ድህረ ገጽ ተመረቀ፣ ሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል ጊቤ ሶስት በኦሞ አካባቢ የተፈጠረውን ቀውስ ይፋ አደረገ የሚሉና ሌሎችም። ቃለ መጠይቅ ከሚኒሶታው የሙስሊም ጉባዔ አዘጋጆች እና ከአውራምባ ታይምስ አዘጋጅ ዳዊት ከበደ ጋር ቆይታ አድርገናል።

ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ

This week radio show(05/06/12) Link to file:

https://rcpt.yousendit.com/1496917691/4a585aed5bd72fcf43e679265291bb81

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close