የአቶ መለስን ለስብሰባ መምጣት በመቃወም ኢትዮጵያውያን ታላቅ ዝግጅት አድርገዋል

Hiber radio Las Vegas on http://www.afroa ddis.wordpress.com
ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር
ቅዱስ ሲኖዶስ በሙስሊሞች ላይ የተደረገውን ግድያ አወገዘ፣ ክርስቲያንና ሙስሊሙ እንዲተባበር ጥሪ አቅርቧል፣ ካናዳ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን ዕርዳታ ለመቀነስ ወሰነች፣የአቶ መለስን ለስብሰባ መምጣት በመቃወም ኢትዮጵያውያን ታላቅ ዝግጅት አድርገዋል፣በለንደን በአክሲም ጺዮን ቅርጽ ሊሰራ የታሰበው ቤተ ክርስቲያን ተቃውሞ ገጠመው፣በውጭ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ከኢትዮጵያ የሚመጡ ሸቀጦችን ቦይኮት እንዲያደርግ ነጋዴዎችም ለተግባራዊነቱ እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ የሚሉና ሌሎችም ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር አክሎግ ቢራራ እና ከአቶ ዱላ አብዱ ጋር ቆይጣ አድርገናል ።

ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ
This week radio show(05/13 /12) Link to file:

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close