የሰሜን አሜሪካ ፌዴሬሽን የተከፋፈሉ ቡድኖች ተስማምተው ዳላስ ላይ እንዲመጠ ጠየቀ

Hiber radio Las Vegas on www.afroa ddis.wordpress.com

afro addis

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ             610-214-0200       አክሰስ ቁጥር

የሙስሊሞች ተቃውሞ ተጠናክሯል፣ለጋዜጠኛ አበበ ገላው በሲያትል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አክብሮታቸውን ገለጹ፣ የክርስትናና የእስልምና ተወካዮች አክብሮታቸውን ገልጸዋል፣ መለስ እንደ ሙባረክ የአሜሪካ ጥቅም አስከባሪ የፖሊስ መኮንን ሆነዋል ተባለ ፣ የአገዛዙ ዲፕሎማቶች የአባይ ግድብ ቦንድ ሽያጭ በለንደን አቅራቢያ ከሸፈ፣የሰሜን አሜሪካ ፌዴሬሽን የተከፋፈሉ ቡድኖች ተስማምተው ዳላስ ላይ እንዲመቱ ጠየቀ፣ ፊኒክሶች ዳላስ እንጂ ለጥቅም ተገዝተን ዲሲ አንሔድም ብለዋል እና የቬጋስ የታክሲ አሽከርካሪዎች ጉዳይ ተካቷል ፣ዝክረ ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ እንዲሁም  ቃለ መጠይቅ ከአቶ ዮሃንስ ብርሐኑ ጋር የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌዴሬሽን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ጋር   ቆይታ  አድርገናል ።

 ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ

This week radio show(05/27 /12) Link to file:

YouSendIt
A file has been sent to you
from jon@hspheremedia.com via YouSendIt.
KRLV Logging_19-00.mp3
Your file will expire on June 10, 2012 20:09 PDT unless you Save to folders, then you will have online access anytime.
If you Save to Folders you can use the Desktop AppMobile App and iPad App to access your files from anywhere.
Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close