የኢትዮጵያ ራዕይ በአቶ መለስን ሔግ ለማቅረብና በጉዞአቸው ላይ ማዕቀብ እንዲጣል አዲስ ዘመቻ እንዲጀመር ጠየቀ

Hiber radio Las Vegas on http://www.afroa ddis.wordpress.com
ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር
የአቶ መለስ አስተዳደር በአምስት ሚሊዮን ዶላር ዓመታዊ በጀት ለዲያስፖራ ተጨማሪ ሬዲዮኖች ሊያቋቁም ነው ፣ በኖርዌይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ውጡ በመባላቸው ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መሆናቸውን የአገሪቱ ጋዜጣ ዘገበ፣ ራስ ተፈሪያውያን በኢትዮጵያ የህልውናቸው ጉዳይ አሳስቧቸዋል፣የኢትዮጵያ ራዕይ በአቶ መለስን ሔግ ለማቅረብና በጉዞአቸው ላይ ማዕቀብ እንዲጣል አዲስ ዘመቻ እንዲጀመር ጠየቀ ፣የሙባረክ ፍርድና የሙስሊሙ ተቃውሞም ተካተዋል። ከዋልድባ ዓለም አቀፍ ተቃውሞ አደራጆች መሀከል ከአንዱ ጋር ቆይታ አድርገናል ።

ህብርን ዘወትር በwww.afroaddis.wordpress.com ያዳምጡ።ለህብር hiberradio@gmail.com ይጻፉ
This week radio show(06/03 /12)

To listen Click here: [audio http://www.fileden.com/files/2012/4/10/3290324/HIBER%20RADIO%2006-03-12%20%281%29.mp3]

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close