በአላሙዲ የሚደገፈውን የወያኔ የዲሲ ፌስቲቫል ኢትዮጵያውያን እንዳይገኙ ጥሪ ቀረበ

Hiber radio Las Vegas on www.afroa ddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር

በአላሙዲ የሚደገፈውን የወያኔ የዲሲ ፌስቲቫል ኢትዮጵያውያን እንዳይገኙ ጥሪ ቀረበ፣ የወያኔ ቦንድ ሽያጭ በቬጋስም አልተሳካም፣በዋልድባ ተቃውሞ በቀረበ ማግስት በአገር ቤት ዋልድባን ማፍረስና የተቃወሙት ላይ ጥቃት ቀጥሏል፣በለንደን ተቃውሞ የቀረበበት በአክሱም ጽዮን ቅርጽ የሚሰራው ቤተ ክርስቲያን እንዲሰራ ተፈቀደ ፣ የመጀመሪያው የሙስሊሞች ዘምዘም ባንክ በስርዓቱ ታገደ፣ የሆሊውዱ ዲክታተር ፊልም በኢትዮጵያ እንዳይታይ ታገደ የሚሉ ዜናዎች ይገኙበታል። ከዋልድባ ዓለም አቀፍ ተቃውሞ አደራጆች መሀከል ከአንዱ እና በውጭ ከሙስሊም ተወካዮች እና ከብሔራዊ የሽግግር ም/ር ቤት አደራጆች አንዱ ወጣት ማስረሻ ሽፈራው  ጋር ቆይታ  አድርገናል ።

This week radio show(06/10/12) Link to file:

Hiber Radio 06-10-12.mp3  (42.5 MB)

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close