ግብፃዊያን ኢንቨስተሮች አምስት መቶ ሄክታር ለም መሬት ከኢትዮጵያ ወሰዱ፣ ለአዲሱ የሊዝ አዋጅ መመሪያ ወጣ የሕዝቡን ጥያቄ የማያንጸባርቅ ነው ተብሏል

Hiber radio Las Vegas on www.afroaddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

This week radio show(06\17\12)

Link to file: Hiber Radio 06-17-12.mp3

ግብፃዊያን ኢንቨስተሮች አምስት መቶ ሄክታር ለም መሬት ከኢትዮጵያ ወሰዱ፣ የእነ አንዷለም አራጌ የርሃብ አድማ አደረጉ፣ የማላዊ ፕሪዝዳንት በንጹሃን ደም የጨቀየውን የአልበሽርን  እጅ ላለመጨበጥ በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ አይገኙም፣ አል ሸባብ የኢትዮጵያ ወታደሮች ላይ ጥቃት ሰነዘረ፣ ለአዲሱ የሊዝ አዋጅ መመሪያ ወጣ የሕዝቡን ጥያቄ የማያንጸርቅ ነው ተብሏል እና ሌሎችም በቃለ መጠይቅ ከቬጋስ የኢትዮ ስታር ፋሲለደስ ክለብ አመራርና ተጫዋቾች ጋር ቆይታ አድርገናል

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close