በአላሙዲ የሚደገፈውን የዲሲ ወያኔ ፌስቲቫል እንሳተፋለን ያሉ ጥቂት ተጫዋቾችና ነዋሪዎች ከየከተማው ተቃውሞ ገጠማቸው ፣ አዲሱ የግብጽ ፕሬዝዳንት የአገሪቱ ዜጎች ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን አድርገው በአንድ ላይ እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ፣የአቶ መለስ አገዛዝ ስካይፒን አላገድኩም ሲል አስተባበለ፣የአዋሳ ውጥረት ቀጥሏል

Hiber radio Las Vegas on www.afroa ddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ ስምንት ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

በኢህአዴግና በምራባውያን መካከል ውዝግብ አለ-ጉዳዩን ለፖለቲካ መጠቀሚያ ለማድረግ የታሰበ ነው ተብሏል

ኤርትራ ሁለቱን ሱዳኖች ልሸምግል አለች

አዲሱ የግብጽ ፕሬዝዳንት የአገሪቱ ዜጎች ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን አድርገው በአንድ ላይ እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ፣የአቶ መለስ አገዛዝ ስካይፒን አላገድኩም ሲል አስተባበለ፣የአዋሳ ውጥረት ቀጥሏል

በአላሙዲ የሚደገፈውን የዲሲ ወያኔ ፌስቲቫል እንሳተፋለን ያሉ ጥቂት ተጫዋቾችና ነዋሪዎች ከየከተማው ተቃውሞ ገጠማቸው የሚሉና ሌሎችም ዜናዎችን ይዘናል

የዲሲውን የወያኔ ፌስቲቫል በመቃወም የቦይኮት ጥሪ ካደረገው ቡድን ተወካይ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርገናል

አቶ መለስ ቢሞቱ የተቃዋሚዎች ዝግጅት ምን መሆን አለበት? የሕዝቡና የሲቪክ ድርጅቶችስ? ጤንነታቸው እንዴት ይታያል? በካንሰር ጉዳይ ስፔሻሊስት እና ፖለቲከኛ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርገናል

This week radio show(06/24/12) Link to file:

Hiber Radio 06-24-12.MP3
Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close