በአላሙዲ ገንዘብ ድጋፍ ዲሲ የተከፈተው የወያኔ ፌስቲቫልን ሕዝቡ በተሳካ ሁኔታ ቦይኮት አደረገው አገር ወዳዶች ተቃውመዋል ፣በእነ እስክንድር ላይ ፍ/ቤቱ እንዳይናገሩ መከልከሉ ህገ ወጥ መሆኑን የህግ ባለሙያ ገለጹ

Hiber radio Las Vegas on www.afroa ddis.wordpress.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

This week radio show(07/01/12) Link to file:

Hiber Radio 07-01-12.MP3

በአላሙዲ ገንዘብ ድጋፍ ዲሲ የተከፈተው የወያኔ ፌስቲቫልን ሕዝቡ በተሳካ ሁኔታ ቦይኮት አደረገው አገር ወዳዶች ተቃውመዋል ፣

በዳላስ የሰብዓዊ መብት ሲፖሲየም ይደረጋል፣የብሔራዊ የሽግግር ም/ር ቤት ምስረታ አየተካሄደ ነው

በጋምቤላ በዘር ማጥፋት ወንጀል በአመራር ከተሳተፉ የህወሓት አመራሮች አንዱ ጤና ታውኳል

ከታንዛኒያ በተሽከርካሪ ተጭነው ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሔድ የሞከሩ ኢትዮጵያውያን በምግብና በአየር ዕጥረት ሞቱ 82 የሚሆኑ ታስረዋል

በእነ እስክንድር ላይ ፍ/ቤቱ እንዳይናገሩ መከልከሉ ህገ ወጥ መሆኑን የህግ ባለሙያ ገለጹ

በዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጉዳይ ፣በዳላስ የሰብዓዊ መብት ሲምፖዚየም፣ በዲሲ የወያኔ ፌስቲቫል ተቃውሞ፣በብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት ምስረታ ጉባዔ ላይ ቃለ መጠይቅ ይዘናል

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close