22 ኢትዮጵያውያን በህገ ወጥ መንገድ ገብተዋል በሚል በታንዛኒያ እስራት ተፈረደባቸው “እኛ የአንድም ኢትዮጵያዊ ገበሬ መሬትን አልነጠቅንም” የሳውዲ የግብርና ሚ/ር “መንግስት ከቀያችን ያፈናቀለን ሊገድልን አስቦ ነው” ተፈናቃይ አርሶ አደር

Hiber radio Las Vegas on http://www.afroaddis.wordprss.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

This week radio show(07/08/12) Link to file: listen it here http://www.4shared.com/mp3/LEuRDXdd/Hiber_Radio_04-15-12.html

22 ኢትዮጵያውያን በህገ ወጥ መንገድ ገብተዋል በሚል  በታንዛኒያ እስራት ተፈረደባቸው “እኛ የአንድም ኢትዮጵያዊ ገበሬ መሬትን አልነጠቅንም” የሳውዲ የግብርና ሚ/ር  “መንግስት ከቀያችን ያፈናቀለን ሊገድልን አስቦ ነው” ተፈናቃይ አርሶ አደር የሻይ ቅጠል ዋጋ በአዲስ አበባ በከፍተኛ ሁኔታ አሻቀበ  በዲሲው የወያኔ ፌስቲቫል የተሳተፉ በትኬትና በሁለት መቶ ዶላር የኪስ ጉርሻ እንደተሰጣቸው ለማወቅ ተቻለ  በአገር ቤት የሙስሊሙ የተቃውሞ አስተባባሪዎች ከአገዛዙ ለሚሰነዘርባቸው ጥቃት ለመስዋዕትነት መዘጋጀታቸውን ገለጹ  የመለስ ጤና ታውኳል የሚሉና ሌሎችም ዜናዎች አሉን  ዶ/ር ነጋሶ የታደጓት ነፍስ (ከጋዜጠኛ አርአያ ተስፋ ማርያም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ;  ዳላስ እንዴት ሰነበተች ከስፍራው የህብር ባልደረባ የታዘበችውን አካፍላናለች   በቬጋስ ለዶ/ር ነጋሶ ለመድረስ መዋጮ ተጀምሯል በስማቸው ለገቢ ማሰባሰቢያ የእግር ኳስ ውድድር ሊደረግ ነው

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close