የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ መክፈቻ ላይ በጽኑ ሕመም ላይ ያሉት አቶ መለስ አለመገኘት ብቻ ሳይሆን አገሪቱን ወክሎ ማንም ንግግር አለማድረጉ የህወሃቶችን ማንነት ያሳያል ተባለ-የሀይለማሪያም ደሳለኝን አሻንጉሊትነት የበለጠ አጋልጧል፣ ሙስሊሞች በጽናት የአንድነትና የሰደቃ ፕሮግራማቸውን በአንዋር መስጊድ አካሄዱ- የ12ዓመት ህጻን ጨምሮ 60 ያህል በቦርሳቸው ውሃና ብስኩት የያዙ ሴቶች ታስረዋል፣የሕወሃት አገዛዝ በእነ እስክንድርና አንዷለም ላይ የሰጠው የቅጣት ውሳኔ ዓለም አቀፍ ተቃውሞ አስከትሏል(ልዩ ሪፖርት)

Hiber radio Las Vegas owww.afroa ddis.wordprss.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

This week ህብር radio show(07/15/12) Link to file:

https://rcpt.yousendit.com/1606689643/dbc1bcd30d2270f545034eb911c3e588?cid=tx-02002207350200000000&s=19104

የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ መክፈቻ ላይ በጽኑ ሕመም ላይ ያሉት አቶ መለስ አለመገኘት ብቻ ሳይሆን አገሪቱን ወክሎ ማንም ንግግር አለማድረጉ የህወሃቶችን ማንነት ያሳያል ተባለ-የሀይለማሪያም ደሳለኝን አሻንጉሊትነት የበለጠ አጋልጧል

ሙስሊሞች በጽናት የአንድነትና የሰደቃ ፕሮግራማቸውን በአንዋር መስጊድ አካሄዱ- የ12ዓመት ህጻን ጨምሮ 60 ያህል በቦርሳቸው ውሃና ብስኩት የያዙ ሴቶች ታስረዋል

በእስራኤል በአፍሪካውያን ስደተኞች ላይ የዘረኘኝነት ጥቃቱ ቀጥሏል

ግልገል ጊቤ ሶስት ዛሬም የጠነከረ ተቃውሞ ቀረበበት

የሕወሃት አገዛዝ በእነ እስክንድርና አንዷለም ላይ የሰጠው የቅጣት ውሳኔ ዓለም አቀፍ ተቃውሞ አስከትሏል(ልዩ ሪፖርት)

ቃለ መጠይቅ በሙስሊም ሰሞነኛ ጉዳይ ከጋዤጠኛ ሳዲቅ አህመድ እና ከከተማችን ነዋሪ ጋር

የአቶ መለስ የጀርባ አጥን የሆኑት የህወሃት ሰዎችን አስመልክቶ ዊክሊክስ ያጋለጠውን የአሚሪካ አምባሳደር የምስጢር መልክት የመጀመሪያ ክፍል በተለይ ስለ ደህንነት ሚኒስትሩ ጌታቸው አሰፋ ይዘናል?

ዶ/ር ነጋሶን ለመታደግ በቬጋስ ዕርዳታ እየተሰበሰበ ነው ።በጉዳዩ ላይ እንግዶች አሉን

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close