ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጤናቸውን ለመታደግ ለተደረገላቸው አስተዋጽዎ አመሰገኑ፣ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ሊጠይቅ ይችላል አሉ፣በኢትዮ-ኤርትራ መካከል ውጥረት ነግሷል

Hiber radio Las Vegas www.afroaaddis.wordprss.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

This week ህብር radio show (07/22/12) Link to file:

 https://rcpt.yousendit.com/1618370523/42089288a1c6e9afe892dba64fb3fcbc?cid=tx-02002207350200000000&s=19104

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጤናቸውን ለመታደግ ለተደረገላቸው አስተዋጽዎ አመሰገኑ፣ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ሊጠይቅ ይችላል አሉ፣በኢትዮ-ኤርትራ መካከል ውጥረት ነግሷል

በለንደን ኦሎምፒክ ችቦ ማብራት ላይ የተሳተፈው ኢትዮጵያዊ አድናቆት ተቸረው

የፍትሕ ጋዜጣ አዘጋጅ ፍ/ቤት ሊቀርብ ነው

በአገር ቤት አገዛዙ ሙስሊሞችን የጥቃት ዒላማ ማድረጉን ቀጥሏል

በለንድን 15ኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዓመታዊ ጉባዔ ተደረገ-

በካይሮ ያሉ ሙስሊምና ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ ለተቃውሞ ወጡ

ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፣ከሜሪ ጆይስ ኢትዮጵያ መስራች ሲስተር ዘቢደር ጋር እንዲሁም ሊሎችም እንግዶች አሉን የአቶ መለስ የጀርባ አጥን የሆኑት የህወሃት ሰዎችን አስመልክቶ ዊክሊክስ ያጋለጠውን የአሜሪካ አምባሳደር የምስጢር መልክት ሁለተኛ  ክፍል በተለይ ስለ ሳሞራ የኑስ  ይዘናል!

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close