ምዕራባውያን አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሀላፊነቱን እንዲረከቡ ግፊት ይዘዋል፣

Hiber radio Las Vegas www.afroaaddis.wordprss.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣

ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ።

በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

This week ህብር radio show (07/29/12) Link to file:

https://rcpt.yousendit.com/1630015867/01696d2a0ed510f7697d60f986494cef?cid=tx-02002207350200000000&s=19104

ምዕራባውያን አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሀላፊነቱን  እንዲረከቡ ግፊት ይዘዋል፣ኢትዮጵያ በጎሳ ግጭት ስጋት መስቀለኛ መንገድ ላይ መሆኗን የቀድሞ የቅንጅት አመራር ገለጹ፣ሙስሊሞች በአርቡ ተቃውሞ እንዲሰብሩ በተደረደሩት ባዶ አውቶብሶች ላይ አሾፉ፣አገዛዙ ሙስሊሙን ማሸበሩን በሰላማዊ ተቃውሞ አጋልጠዋል፣በኢትዮ ኬኒያ ድንበር ግጭት ሳቢያ ከ20 ሺህ በላይ ተሰደዱ ከ18 በላይ ሞቱ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የለንደን ኦሎምፒክን በተመለከተ ከስፍራው ዘገባ ይዘናል፤ ቃለ መጠይቅ ከሜሪ ጆይ ኢጥዮጵያ መስራችና ዳይሬክተር ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ እና በቅርቡ የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ የተዘጋጁት በቬጋስ የሙስሊም መሪዎች እና ከአንዋሩ ጥቃት በሁዋላ ከአገር ቤት ከመጡ የዕምነቱ ተከታይ ጋር ቆይታ አድርገናል።

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close