በለንደን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለፋሽስቱ ግራዚያኒ ስም መታሰቢያ እንዳይቆም ተቃወሙ_ ህብር ሬድዮ

HIBER RADIO 090212.MP3

በቬጋስ ለአቶ መለስ የተጠራው ለቅሶ ተቃውሞ ገጠመው

 • አቶ መለስ በአገሪቱ ላይ እየቆየ የሚፈነዳ ቦንብ ጥለው መሔዳቸው ተነገረ
 • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሀይማኖት አባቶችና የዕምነቱ ተከታዮች ብፁእ አቡነ መርቀርዮስ አገር ቤት ገብተው ወደ ስልጣነ መንበራቸው እንዲመለሱ ጠየቁ
 • ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም በአገዛዝ ዘመናቸው በደል አለመፈፀማቸውን  ባከናወኑት መንግስታዊ ሥራ ቅሬታ እንዳይሰማቸው ገለፁ

የመኖሪያ አድራሻቸውን ቀየሩ

 • በለንደን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለፋሽስቱ ግራዚያኒ ስም መታሰቢያ እንዳይቆም ተቃወሙ
 • ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ የአቶ መለስን ሞት ተከትሎ የሚደረገውን የለቅሶ ድራማ ይቁም ብሎ በፃፈ ሳምንቱ እንዳይታተም ታገደ
 • ህዝቡ ማልቀስ ካለበት በአቶ መለስ አገዛዝ ታጣቂዎችና የፀጥታ ሰዎች የተገደሉት ንፁሀን ጭምር እንዲያለቅስ ተጠየቀ
 • የስልጣን ሽኩቻውን በተመለከተ ትንታኔ አለን
 • ቃለ መጠይቅ ከአቶ አየለ አንጌሎ የቀድሞ የቅንጅት አመራር እንዲሁም የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ጽ/ቤት ቢሮ ሃላፊ ጋር ቆይታ አድርገናል በተለይ ስለ ሀይለማርያም ደሳለኝ ይናገራሉ
 • Hiber radio Las Vegas www.afroaaddis.wordprss.com\
 • ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው።
 •  ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ።
 • በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#
 • This week ህብር radio show (09/02/12) Link to file(ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ)
Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close