አዜብ መስፍን የኦህዴድ ወዳጇን ለማሾም እያሰበች ነው

Hiber radio Las Vegas www.afroaaddis.wordprss.comይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው።
 ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ
 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓትበ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ።በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ይቀርባልThis week ህብር radio show (09/09/12) Link to file(ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ)

https://www.yousendit.com/directDownload?phi_action=app/directDownload&fl=SWhZekZq

የስልጣን ሽኩቻው ተካሯል ህወሃት በትግርኛ የተናጠል መግለጫ አውጥቶ አስፈራራ ኔራሎቹ ስልጣን ከትግሬ እንዳይወጣ ማለታቸው ተነገረ

አዜብ መስፍን የኦህዴድ ወዳጇን ለማሾም እያሰበች ነው በለንደን የአቶ መለስን ሞት ተከትሎ ሁለት ጓደኞች በፈጠሩት አምቧጓሮ ፖሊስ ጣቢያ ደረሱ

የህወሃቱ ወንጀለኛ በአሜሪካ ተደብቆ እንደሚኖር ተገለጸ ለታገደችው ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ  የነጻነት ዘመቻ ሊደረግ ነው

የአገር ቤት የበዓል ገበያ ለብዙሃኑ የማይቀመስ ሆኗል የሚሉና ሌሎችም ዜኛዎች አሉን

የበዓል ፕሮግራም፣የአድማጮች አስተያየትና ቃለ መጠይቅ በvኤጋስ ከመገኘው ሞትሮ ፖሊስ የማህበረሰብ ጉዳይ ከሚመለከታቸው

የስራ ሃላፊዎች ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ይዘናል

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close