በእስር ላይ የሚገኙት ስድስት የነጻው ፕሬስ ጋዜጠኞች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ጥሪ ቀረበ

Hiber radio Las Vegas www.afroaaddis.wordprss.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ

ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓትአቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት

በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ             610-214-0200       አክሰስ ቁጥር 729369#

ይቀርባል   This week ህብር radio show (09/16/12) Link to file(ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ)

Click here

ኢህአዴግ ሀይለማርያም ደሳለኝን በመሾሙ ጊዜያዊ ፋታ ሊያገኝ ይችላል ተባለ

በእስር ላይ የሚገኙት ስድስት የነጻው ፕሬስ  ጋዜጠኞች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ጥሪ ቀረበ

በመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ የህወሃት ጄኔራሎች ቁጥር 80 ደረሰ

ሰሞኑን የተሾሙትን ጨምሮ የአማራና የኦሮሞ ተወላጆች የሆኑት ብርጋዴር ጄኔራሎች ቁጥር 12 ነው

በቬጋስ አራት ሰዎች ለሞቱበትና ኢትዮጵያውያኑን ጨምሮ  ስምንት ሰዎች የቆሰሉበት አሰቃቂ የመኪና አደጋ

ደረሰናሌሎችም ዜናዎች አሉን ቃለ መጠይቅ በቬጋስ ከሚገኘው ሜትሮ ፖሊስ የማህበረሰብ ጉዳይ ከሚመለከታቸው

የስራ ሃላፊዎች ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ፣ የስልጣን ሽኩቻውና የህወሃቶች ኩማን መውደድ ፣  ፊልምን ተከትሎ

በአረቡ ዓለም የተነሳው ተቃውሞና በተመለከተ  ዘገባ ይዘናል

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close