ህወሓት ሁሉንም ስልጣን ካልተቆጣጠርኩ በሚል ትግራይ ውስጥ በሬዲዮ ጫካ እገባለሁ የሚል ቅስቀሳ ጀምሯል፣የዓለም አቀፉ ወንጀለኛ ፍ/ቤት የእስር ማዘዣን ወደ ጎን በማድረግ አልበሽ በአባይ ጉዳይ ሊመክሩ ግብጽ ከረሙ

 

Hiber radio Las Vegas www.afroaaddis.wordprss.com 

producers 702-589-6347

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ይቀርባል

This week ህብር radio show (09/23/12) Link to file(ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ)

https://www.yousendit.com/directDownload?phi_action=app/directDownload&fl=SWhZekZqY1NoeVlFSzRLSFVqL3VnVE9yT2NjWnVZTnJYMC9LdnF1ZTZoYkt4VVdRNXJ0bHltVUNaUmZaRExlakphb3lDQTNEQndJaksrMWx0UXN4akpjZ1JpRU53MVlaMFlDWmNBPT0&experience=bas

ዜናዎቻችን

ህወሓት ሁሉንም ስልጣን ካልተቆጣጠርኩ በሚል ትግራይ ውስጥ በሬዲዮ ጫካ እገባለሁ የሚል ቅስቀሳ ጀምሯል፣

የብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት ለአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር መልዕክት ላከ

የዓለም አቀፉ ወንጀለኛ ፍ/ቤት የእስር ማዘዣን ወደ ጎን በማድረግ አልበሽ  በአባይ ጉዳይ ሊመክሩ ግብጽ ከረሙ

ህብር ሬዲዮ ስፖንሰር ካገኘ በየቀኑ የአንድ ሰዓት ፕሮግራም ለመጀመር ዝግጅት እንዳለው ተገለጸ

የእነ እስክንድር ነጋ ንብረት መታገድ የስርዓቱን ጭካኔ የሚያሳይ መሆኑ ተገለጸ

በአገር ቤት ሰላማዊው የሙስሊሞች ተቃውሞ ባለፈው አርብ ቀጥሎ ዋለ

በቅርቡ አገዛዙ የሚያደርገውን የመጅሊስ ምርጫ ተቃውመዋል

በቬጋስ የሚኖሩ ኢጥዮጵያውያን ለፕሬዝዳንት ኦባማ በኢትዮጵያ ያለውን አገዛዝ እንዳይደግፉ የሚጠይቅ ደብዳቤያቸውን አስገቡ

የፕ/ር ኦባማ አቋም መታወቅ ለምርጫችን ቅድመ ሁኔታ ነው ብለዋል

ቃለ መጠይቅ ከጋዜጠኛ ኢሳያስ ልሳኑ(የከነጻነት ለኢትዮጵያ ሬዲዮ) እና ዳዊት ከበደ(ከኢትዮ ሚዲያ ፎረም ድህረ ገጽ) በዋሽንግተን እና አትላንታ የተደረገውን ድህረ መለስ ስብሰባ በተመለከተ ሙያዊ አስተያየታቸውን ይዘናል

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close