ሙስሊሙ በአገዛዙ የተደረገውን ምርጫ እንደማይቀበል እያስታወቀ ነው ፣አንመርጥም ያሉ እየታሰሩ ነው

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣

ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ።

በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ይቀርባል

Click the link>

RADIO HIBER

ዜናዎቻችን

በአረብ ኢሚሬት ኢትዮጵያዊቷ ከፎቅ ራሱዋን ለመግደል ወርውራ መትረፉዋን አገሪቱ ፖሊስ  አስታወቀ

ሙስሊሙ በአገዛዙ  የተደረገውን ምርጫ እንደማይቀበል እያስታወቀ ነው

አንመርጥም ያሉ እየታሰሩ ነው

ከኦህዴድ ስልጣን የተወገዱት ጁነዴን ሳዶ በአዲሱ ካቢኔ በጠዋቱ ከማይካተቱት አንዱ ሳይሆኑ እንደማይቀር ፍንጭ ሰጠ

የህውሃትና የበረከት ብአዴን የስልጣን  ሽኩቻ ቀጥሏል

የፕሬዝዳንት ኦባማና የራምኒ የምርጫ ክርክር ውጤት ለራምኒ አጋደለ

ብሔራዊ ባንክ የስለላ ካሜራ ለመግጠም ምዕራባውያን ኩባንያን አባሮ ቻይናን አስገባ

ሁለት ኤርትራውያን ፓይለቶች የስደት ከዚህ ቀደም ጥገና ባልተደረገለት አውሮፕላን ሳቢያ በሞቱ ጓደኞቻቸው ሳቢያ መሆኑ ተገለፀ።

እሬቻን ሊያከብሩ ከመጡ በመቶ የሚቆጠሩ የኦሮሞ ተወላጅ ወጣቶች ታሰሩ

የኢትዮ-ስታር ፋሲለደስ ቡድን ህጋዊ አመራር በፌደሬሽኑ አለመወከሉንና ማንኛውንም  በክለቡ ስም የተደረገ ውሳኔ  እንደማይመለከተው ገለጸ።

በፍራይስ ኩባንያ በር ላይ ነገ ለአሽከርካሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ ተጠራ

ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆነች

ፍትህ ጋዜጣ አዲስ ታይምስ በሚል መፅሔት መልክ መጣች

በለንደን ለኢሳት ማተኛከሪያ የገቢ ማሰባሰቢያ ተደረገ

ቃለ መጠይቅ  ሙስሊሙ ህ/ሰብ አይወክለኝም ያለውን የመጅሊሱን ምርጫ አስመልክቶ በቬጋስ የኑስሊም ኮሚኒቲ ተወካይ  ጋር ቆይታ አድርገናል

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close