ሙስሊሙ ህ/ሰብ ለአረፋ ለጠንካራ ተቃውሞ እየተዘጋጀ ነው

Hiber radio Las Vegas www.afroaaddis.wordprss.com

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን

ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር

ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ።

በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ይቀርባል

ዜናዎቻችን

በቬጋስ የተደረገውን የመለስ ለቅሶ ተቃወምክ ያለ የስርዓቱ ደጋፊ

አንድን አገር ወዳድ ድንገት መቶ ከተሰወረበት ተይዞ የፖሊስ መጥሪያ ተሰጠው

ተበዳዩና አንዳንድ አገር ወዳድ ወገኖች ጉዳዩን እስከመጨረሻ በሕግ እንደሚከታተሉ ገለጹ

በለንደን ከዚህ ቀደም መለስ በመሞቱ ተደሰትክ ብለው የማስፈራሪያ ቃል የተጠቀሙ

ወይዘሮ ከህግ ተጠያቂነት ለማምለጥ ሽማግሌ ላኩ

በቬጋስ አንዲት ኢትዮጵያዊት ወጣት ባልታወቀ ምኢንያት በጓደኞቿ ቤት ተደብድባ ተገደለች

ስርዓተ ቀብሯ በመጪው ሐሙስ ይፈጸማል \

አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ በተጓደሉ ሚኒስትሮች ምትክ ይሾማሉ ተብሎ ይጠበቃል

አዜብ መስፍን በደህንነት ስጋት ስም ጫና ለመፍጠር እየሞከሩ ነው

በኢትዮጵያ የሚገኘው አንበሳ ዝርያ እየተመናመነ መሄድ አሳሳቢ ሆኗል

የቬጋስ ታክሲ አሽከርካሪዎች ከኩባንያ ጋር ያላቸው ኮንትራት ማሻሻያ  ተቀባይነት እንዲያገኝ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

ሙስሊሙ ህ/ሰብ ለአረፋ ለጠንካራ ተቃውሞ  እየተዘጋጀ ነው

የምርጫው ውጤት እንዲሰረዝ በፍ/ቤት ጥያቄ ቀርቧል 

ቃለ መጠይቅ  በቬጋስ በህወሃት ደጋፊ ከተደበደበው ተበዳይና ጉዳዩን ከሚከታተሉ ወገኖች

አስተባባሪ እንዲሁም ከታክሲ ሹፌሮች ተቃውሞ አደራጆች ጋር ቆይታ አድርገናል

ለማዳመጥ Click here

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close