በአገር ቤት የሚገኙት ዋና ዋናዎቹን ጨምሮ 33 ተቃዋሚዎች አዲሱን የጠቅላይ ሚኒስትሮች ኮሚቴ ህገ ወጥ ነው ሲሉ ተቃወሙ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ህዳር 30 ቀን 2005 ፕሮግራም

<…በአገር ቤት ካሉት አባቶች ፍላጎት ውጭ አቃቤ መንበሩና ሌሎች አዲስ ጳጳስ በመሾም የቤተክርስቲያኒቱዋን ችግር በነበረበት እንዲቀጥል እንዳያደርጉ፤ ለዕርቁ ዕንቅፋት የሆኑ እርምጃዎችን ከመውሰዳቸው በፊት ህዝበ ክርስቲያኑ አስቀድሞ ማሳሰብ አለበት…> ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ የኔቫዳ፣የአሪዞና የዩታ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ ም/ጸሐፊ ወቅታዊውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ያለችበትን የውስጥ ችግር እና የሽምግልና ሒደት አስመልክቶ     ከህብር ሬዲዮ ለተጠየቁት ከሰጡት ምላሽ የተወሰደ።ሙሉውን ቃለ  ቃለ መጠይቅ  ያዳምጡ

ዜናዎቻችን

በቺካጎ አንድ ኢትዮጵያዊ ወጣት በመኪና ተገጭቶ ተገደለ

ወላጆች አሟሟቱ ላይ ጥርጣሬ አላቸው

በአገር ቤት የሚገኙት ዋና ዋናዎቹን ጨምሮ 33 ተቃዋሚዎች አዲሱን የጠቅላይ ሚኒስትሮች ኮሚቴ ህገ ወጥ ነው ሲሉ ተቃወሙ

ሹመቱ እንዲሰረዝ ጠየቁ

በኢትዮጵያ የሲጋራ ምርትን ለመጨመር ብድር ተጠየቀ

አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ አስመራ መሔድን ጨምር ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በየትኛውም ቦታ ለመወያየት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

በደህንነት ስጋት የኢትዮጵያ ቡድን አስመራ ሔዶ እንደማይጫወት አስታውቋል

የግብጽ መከላከያ የፕ/ት ሙርሲ ተቃዋሚዎችንና ደጋፊዎችን አስጠነቀቀ

በሙስሊም ኮሚቴ አባላቱ ላይ በእስር ቤት ኢሰብዓዊ ድብደባ የፈጸሙት ማንነት ተጋለጠ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

LISTEN BY CLICKING HERE http://soundcloud.com/hiber-radio/hiber-radio-120912-1

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close